“መሶብ” የአንድ ማዕከል አገልግሎት

ባሕር ዳር:ሚያዚያ: 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአንድ ማዕከል አገልግሎት ቴክኖሎጂ የተለያዩ የመንግሥት ወይም የግል ተቋማት አገልግሎቶችን በአንድ ዲጂታል ሥርዓት በማቀናጀት ደንበኞች የተለያዩ አገልግሎቶችን በአንድ ቦታ እንዲያገኙ ማድረግ የሚያስችል የቴክኖሎጂዎች ትስስር ነው። ቴክኖሎጂው የአሥተዳደር ሂደቶችን...

“የዘር አቅርቦት ችግር አይኖርም”

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለምርት እና ምርታማነት መጨመር የምርጥ ዘር ግብዓት ፋይዳው የጎላ ነው፡፡ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮም በምርት ዘመኑ በሁሉም የሰብል ዓይነቶች 292 ሺህ ኩንታል ምርጥ ዘር ለመሠብሠብ አቅዶ አየሠራ መኾኑን...

“የአባቶቻችንን የቅርስ ሥራ ጥበብ ከአሁኑ ትውልድ ጋር የሚያስተሳስር የኖራ ፋብሪካ ልንተክል ነው” የአማራ ክልል...

ባሕር ዳር:ሚያዝያ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ ቅርሶችን በራስ አቅም መጠገን የሚያስችል የባሕላዊ ኖራ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ በምዕራብ በለሳ ሊገነባ ነው። ቢሮው የፋብሪካውን ግንባታ አስመልክቶ ከአካባቢው ማኅበረሰብ እና ባለድርሻ አካላት ጋር...

“መርሐችን የጀመርነውን የልማት ሥራ አጠናቅቀን ሪቫን መቁረጥ ነው” አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)

ወልድያ፡ ሚያዝያ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን የጉባላፍቶ ወረደ ሁለገብ አገልግሎት የሚሰጥ የቢሮ ግምባታን አስጀምሯል። የጉባላፍቶ ወረዳ አሥተዳዳሪ ሀብታሙ በየነ ሕንጻው ባለ ስምንት ወለል ሲኾን ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ይፈጃል ብለዋል። ወጭውም በወረዳው...

በተለያዩ የሥራ ዘርፎች በመሠማራት ተጠቃሚ መኾናቸውን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ወጣቶች ተናገሩ።

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ወጣቶችን በተለያዩ የሥራ ዘርፎች በማሠማራት ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሠራ ነው። በተለይ ወጣቶችን በእንስሳት ማድለብ እና ወተት ልማት፣ በዶሮ እርባታ እና በሰብል ልማት፣ በማኒፋክቸሪንግ እና አግልግሎት ዘርፍ...