“ቀድሞ የበቀለን ጆሮ በኋላ የመጣ ቀንድ ሊቀድመው ይችላል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የወንጅ ስኳር ፋብሪካን አስመልክተው በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው መልእክት አስተላልፈዋል። ሪፎርም እንዴት እንደሚሠራ ቋሚ ዐውደ ርዕይ የሚኾን ውጤት በወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ተመለከትን። የወንጂ...

ኅብረተሰቡ ጽንፈኝነትን በጽናት ሊያወግዘው እንደሚገባ ተገለጸ።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ "የጥፋት እጆች እና መዘዞቹ" በሚል መሪ መልዕክት ከመንግሥት ሠራተኞች ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው። በውይይቱ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኀላፊ መንገሻ...

“አሚኮን መለወጥ እና ማሻሻል ክልሉን በሁለንተናዊ መንገድ ማሻሻል ነው” አቶ ዛዲግ አብርሃ

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ከአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ጋር በመተባበር "የመሪነት ጥበብ" በሚል መሪ ሃሳብ ለኮርፖሬሽኑ መሪዎች ሲሰጥ የቆየውን ሥልጠና አጠናቅቋል፡፡ ሥልጠናው የዕውቀት፣ የክህሎት እና የቴክኖሎጂ ክፍተትን ከመሙላት ባሻገር...

የመንግሥት ሠራተኞች በቅንነት እና በታማኝነት ኅብረተሰቡን ማገልገል ይገባቸዋል።

ወልድያ: ግንቦት 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በወልድያ ከተማ አሥተዳደር "የጥፋት እጆች እና መዘዞቹ" በሚል መሪ መልዕክት ከመንግሥት ሠራተኞች ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው። በከተፈጠረው የጸጥታ ችግር ምክንያት የመንግሥት ሠራተኞች እየታገቱ እና ገንዘብ እየተጠየቀባቸው መኾኑን ተናግረዋል። ባለሙያዎች...

የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ወደ አንፃራዊ ሰላም እየተመለሰ መኾኑን ብሔረሰብ አሥተዳደሩ አስታወቀ።

እንጅባራ: ሚያዝያ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ነዋሪዎች ጋር በእንጅባራ እየተወያዩ ነው። በውይይቱ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘላለም መንግሥቴ፣ የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዋና አሥተዳዳሪ ቴዎድሮስ እንዳለው፣ በሀገር...