የጽንፈኝነት አስተሳሰቦች እና ተግባራትን በጋራ መታገል ይገባል።
እንጅባራ: ግንቦት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከመንግሥት ሠራተኞች ጋር በወቅታዊ የሰላም እና የጸጥታ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተካሂዷል። ውይይቱ በክልሉ በተፈጠረው ግጭት የደረሰው ጉዳት እና ከችግሩ መውጫ መንገዶች ላይ ያተኮረ ነው።...
ስለ ኩፍኝ ለማኅበረሰቡ ግንዛቤ በመፍጠር ሁሉም ሕጻናት እንዲከተቡ በርብርብ እየተሠራ ነው።
ፍኖተ ሰላም: ግንቦት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኩፍኝ በከፍተኛ መጠን የሚተላለፍ እና ትኩሳት፣ ሽፍታ፣ ሳል፣ የዓይን መቅላት እና እንባን የሚያስከትል ከባድ በሽታ ነው። ያልተከተቡ ሰዎች፣ ነፍሰጡር ሴቶች፣ ከስድስት ወር በታች የኾኑ ጨቅላ ሕጻናት እና አነስተኛ...
በአማራ ክልል የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የጂኖሚክስ እና ባዮኢንፎርማቲክ ማዕከል ተከፈተ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ማዕከሉ በኢትዮጵያ የመጀመሪያ ሲኾን የማንኛውንም በሽታ አምጪ ተህዋስ ምንነት መለየት የሚያስችል ነው።
በመኾኑም አዲስ በሽታ ሲከሰት ተህዋሱን ለይቶ አስፈላጊውን የመከላከል እና የማከም እርምጃ ለመውሰድ ያስችላል።
በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ የኢትዮጵያ...
“ሁሉን የሚያግባባ ነገር ፈልጉና ችግሮችን በሰላማዊ ውይይት ፍቱ፣ በዚህ አማራጭ እናት ሀገር እፎይታ...
አዲስ አበባ: ግንቦት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ መካሄድ ጀምሯል። በጉባኤው ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ...
ከ3 ነጥብ 7 ሚሊዮን በላይ ለሚኾኑ ሕጻናት የኩፍኝ በሽታ መከላከያ ክትባት እንደሚሰጥ ጤና ቢሮ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከግንቦት 6 እሰከ 15/2017 ዓ.ም ድረስ ዕድሜያቸው ከዘጠኝ ወር እስከ አምስት ዓመት ለሚኾኑ ከ3 ነጥብ 7 ሚሊዮን በላይ ለሚኾኑ ሕጻናት የኩፍኝ በሽታ መከላከያ ክትባት በዘመቻ እንደሚሰጥ የአማራ ክልል...








