የፍትሕ ሥርዓቱን ቀልጣፋ እና ተደራሽ ለማድረግ እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ግንቦት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና በክልሉ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች የሕግ ትምህርት ቤቶች በጋራ ለመሥራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ምክክር አድርገዋል። የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዓለምአንተ አግደው...
ሕጻናት ከትምህርት ገበታ መራቃቸው በቀጣዩ የትምህርት ሕይወታቸው ላይ ጠባሳ ጥሎ ማለፍ ነው።
ባሕር ዳር: ግንቦት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ኮሌጅ 42ኛውን ዓለም አቀፍ የትምህርት ጉባኤ እያካሄደ ነው። የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የሥነ ትምህርት ኮሌጅ በየዓመቱ የትምህርት ጉባኤ ያዘጋጃል። በጉባኤው የትምህርት ሥራን የሚያሻሽሉ የተለያዩ ጥናታዊ...
በዓለም አቀፍ ደረጃ ዕውቅና ያተረፉ ኩባንያዎች የሚሳተፉበት የቴክኖሎጂ ኤክስፖ ከዛሬ ጀምሮ ይካሄዳል።
አዲስ አበባ: ግንቦት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ኤክስፖ ከዛሬ ጀምሮ ለሦስት ቀናት በአዲስ አበባ በአዲስ ዓለም ኦፍ ኮንቬንሽን ማዕከል እንደሚካሄድ ተገልጿል። ከ10ሺህ በላይ ተሳታፊዎች የሚታደሙበት እና በምሥራቅ አፍሪካ በአይነቱ ትልቅ የኾነ ዓለምአቀፍ...
በወቅታዊ የጤና አገልግሎት ዙሪያ ከጤና ሚኒስቴር የተሰጠ መግለጫ፦
ባሕር ዳር: ግንቦት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጤና ሚኒስቴር ለማኅበረሰባችን ጥራቱን የጠበቀ እና ፍትሐዊ የጤና አገልግሎትን ተደራሽ ለማድረግ የጤና ፖሊሲ እና ስትራቴጂ በመቅረጽ የኅብረተሰቡን ባለቤትነት ባረጋገጠ መልኩ ሥራዎችን በትኩረት እያከናወነ መኾኑ የዓደባባይ ሃቅ ነው።
ምክንያቱም መቼም...








