አሚኮ በመርህ የሚሠራ የሕዝብ ድምጽ ነው።

ሁመራ፡ ነሐሴ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የተመሠረተበትን 30ኛ ዓመት በማስመልከት ከአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ስለተቋሙ ሃሳብ በመሠብሠብ ተከታታይ ዘገባዎችን ለአዳማጭ እና ተመልካቾች ሲያደርስ ቆይቷል።   አሚኮ ዛሬ ደግሞ...

ልጆችን ከትምህርት መነጠል ነጋቸውን ማጨለም ነው።

ደሴ: ነሐሴ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የ2018 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ ተጀምሯል። በደቡብ ወሎ ዞን ኩታበር ወረዳ አላንሻ መካከለኛ ደረጃ እና በሌሎች ትምህርት ቤቶችም የተማሪዎች ምዝገባ እየተከናወነ ነው።   ልጆቻቸውን ሲያስመዘግቡ ያገኘናቸው ወላጆች ትምህርት የልጆቻችን...

ከ217 ሺህ በላይ ተማሪዎችን ለመመዝገብ እየተሠራ መኾኑን የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር አስታወቀ።

ከሚሴ: ነሐሴ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር በሁሉም ወረዳ እና ከተማ አሥተዳደሮች ትምህርት ቤቶች ላይ የተማሪዎች ምዝገባ በንቅናቄ ተጀምሯል። በደዋጨፋ ወረዳ የቆላዲ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ምክትል ርእሰ መምህር አልማዝ ሰይድ በ2018 የትምህርት ዘመን...

“ለብሔራዊ ጥቅም መረጋገጥ ውስጣዊ አንድነትን ማረጋገጥ ቁልፍ ጉዳይ ነው” ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ነሐሴ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የ30ኛ ዓመት የምሥረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀው ዐውደ ጥናት እየተካሄደ ነው። በዐውደ ጥናቱ "ብሔራዊ ጥቅም እና የሚዲያ ሚና" በሚል ርእስ ጥናት ያቀረቡት በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት...

ምዝገባ በተቀመጠለት ጊዜ እንዲጠናቀቅ ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ ይገባል።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የሥራ ኀላፊዎች በጣና ሐይቅ ሁለተኛ ደረጃ፣ ጠይማ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ እንዲሁም በወተት በር የመጀመሪያ ደረጃ ሙሉ ሳይክል ትምህርት ቤቶች ተገኝተው የምዝገባ ሂደቱን ተመልክተዋል። በጣና...