ከኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የተሰጠ ወቅታዊ መረጃ

ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ መረጃ ሰጥቷል። ኮሚሽኑ ያወጣው መረጃ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል:-ሰሞኑን የጤና ባለሙያዎች ያነሱትን የመብት ጥያቄ ሽፋን በማድረግ በሀገራችን ትርምስ እንዲፈጠር ከሚሠሩ ኃይሎች...

የሰብል ምርትን ለማሳደግ የዘር አቅርቦትን ሕጋዊ ማድረግ ያስፈልጋል።

ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ጥራት እና ደኅንነት ባለሥልጣን ከኢትዮጵያ ግብርና ባለሥልጣን ጋር በመተባበር የተሻሻለው የዘር አዋጅ 1288/2015ን የማስተዋወቅ እና የሕገ ወጥ ዘር ቁጥጥር ላይ ምክክር እያደረገ ነው። የአማራ ክልል...

አካል ጉዳተኞች ምቹ ኹኔታዎች እንዲፈጠርላቸው እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል አካል ጉዳተኞች ፌዴሬሽን አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕጻናትና ማኀበራዊ ጉዳይ ቢሮ ከጤና ቢሮ፣ ከአማራ ክልል የአካል ጉዳተኞች ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር የመንቀሳቀስ ጉዳት ያለባቸውን ማኅበር ዓመታዊ ጉባዔውን በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው።...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የተመራ ከፍተኛ የመንግሥት ልዑክ ለሥራ ጉብኝት ፈረንሳይ ገብቷል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት ከፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት እና...

ሕዝቦች ጥቃት እየተፈጸመባቸው ያሉት በራሳቸው ሰዎች መኾኑ ያሳዝናል።

ደሴ: ግንቦት 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን እና በወልድያ ከተማ ከሚገኙ የመንግሥት ሠራተኞች ተወካዮች ጋር የክልል እና የዞን የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተካሂዷል። መሪዎች ወደ ታች በመውረድ እና የኅብረተሰቡን ጥያቄ...