ለኮሪደር ልማት የሚያስከፍለው ክፍያ አለመኖሩን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ለኮሪደር ልማት የሚሠበሠብ ምንም አይነት ክፍያ እንደሌለ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን አስታውቋል። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን የደንበኞች አገልግሎት ተሳትፎ እና ቅሬታ አያያዝ ቢሮ ሥራ...

የኪንታሮት ሕመም ይድናል?

ባሕር ዳር: ግንቦት 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኪንታሮት ሕመም በርካታ ወገኖችን ያጠቃል። ብዙዎችን በሕመም ውስጥ ያኖራል። በርካታ ወገኖች የኪንታሮት ሕመም ተጠቂ ኾነው ለዓመታት ደብቀው ኖረዋል። ሕመማቸውን ሳይናገሩ በስቃይ ተቀምጠዋል። "ሕመሙን የደበቀ መድኃኒት አያገኝም" እንዲሉ አበው...

“የባሕር ዳር ከተማ ምልክት እና የቱሪዝም ስበት ለኾነው የጢስ ዓባይ አካባቢ ሰላም እና ልማት...

ባሕር ዳር: ግንቦት 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልሉ እና የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከፍተኛ መሪዎች "ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልዕክት በወቅታዊ የሰላም እና የልማት ሥራዎች ዙሪያ ከጢስ ዓባይ ቀጣና ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል። ...

145 ቢሊዮን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሃብቶች በልማት እንቅስቃሴ ውስጥ እንደሚገኙ የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር...

ደብረ ብርሃን: ግንቦት 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "የኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት" የኢንቨስትመንት መድረክ በደብረ ብርሃን ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች እና በከተማዋ እያለሙ የሚገኙ አልሚ ባለሃብቶች ተሳትፈዋል፡፡ በከተማዋ በአምራች ዘርፉ ብቻ 745...

ዘላቂ ብልጽግናን ለማረጋገጥ የጤናውን ዘርፍ ትብብር ማጠናከር ይገባል።

እንጅባራ: ግንቦት 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ጤና መምሪያ" የጤናው ዘርፍ አርበኝነት ለሀገር ዕድገት"በሚል መሪ መልዕክት ከብሔረሰብ አሥተዳደሩ ከተለያዩ የጤና ተቋማት ከተውጣጡ የጤና ባለሙያዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል። የውይይቱ ተሳታፊዎችም መንግሥት የጤና...