የሲቪል ሰርቪስ ሪፎርሙ የተቋማትን አሠራር እያዘመነ ነው።

ባሕር ዳር: የካቲት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ የ2018 ግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና በአዲሱ የመንግሥት ሠራተኞች አዋጅ ላይ ውይይት እያካሄደ ነው። የቢሮው ኀላፊ ባንቻምላክ ገብረማርያም እንዳሉት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአዘርባጃን ፕሬዝዳንት ኢልሃም አሊዬቭ ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአዘርባጃን ፕሬዝዳንት ኢልሃም አሊዬቭ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በአዘርባጃን ባደረግኩት የመጀመሪያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ፕሬዝዳንት ኢልሃም አሊዬቭ ላደረጉልኝ ሞቅ ያለ...

የማጅራት ገትር መንስኤ እና መፍትሄው!

‎‎ባሕር ዳር: የካቲት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የበጋ ወቅት ሙቀትን ተከትሎ ከሚከሰቱ በሽታዎች መካከል የማጅራት ገትር ወይም ሜኒንጃይትስ በሽታ አንዱ ነው፡፡ ‎ ‎በድሪም ኬር ትሬዲንግ ኀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር የኅብረተሰብ ጤና ሳይንስ ስፔሻሊስት ሀኪም እና አማካሪ የኾኑት...

ተማሪዎችን ውጤታማ ለማድረግ በቁጭት መሥራት ያስፈልጋል።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ እና በቀጣይ የትምህርት ሥራዎች አቅጣጫ ዙሪያ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር ውይይት እያካሄደ ነው። የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ...

ዜጎች የመምረጥ መብታቸውን በአግባቡ መጠቀም አለባቸው።

ደብረብርሃን፡ የካቲት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎የመምረጥ እና የመመረጥ መብት በኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 38 መሠረት ለዜጎች ዕውቅና የተሰጠ ዴሞክራሲያዊ መብት ነው። ይህንን መብት ዜጎች በአግባቡ እንዲጠቀሙት ለማድረግም የማስፈጸሚያ አዋጆች እና ደንቦች በየጊዜው ወጥተዋል። ‎ ‎ምርጫ ዜጎች በእኩልነት፣...