የቃብትያ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታልን ወደ ሥራ የማስገባት ሂደቱ ውጤታማ ነው ተባለ።
ሁመራ: ግንቦት 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በኅብረተሰቡ እና በመንግሥት ቅንጅታዊ ተሳትፎ የሕዝቡን ችግር የሚቀርፉ መሠረተ ልማቶች ተገንብተው ወደ አገልግሎት እየገቡ ነው።በቃብትያ ሁመራ ወረዳ ከእነዚህ ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ የኾነው...
የሀሠተኛ የትምህርት ማስረጃ መስፋፋት የዛሬን ብቻ ሳይኾን የነገን የሀገር እና ትውልድ ተስፋ የሚያጨልም ነው።
ደሴ: ግንቦት 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ኮሚሽን የ10 ወራት የሥራ አፈፃጸም ግምገማ እና በሲቪል ሰርቪስ ሪፎርሙ አተገባበር ላይ ያተኮረ መድረክ በኮምቦልቻ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ የአማራ ክልል ሲቪል...
የክልል እና የዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በሰሜን ወሎ ዞን ላስታ ወረዳ የልማት ሥራዎችን ተመለከቱ።
ወልድያ: ግንቦት 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል እና የዞን ክፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች የሽምሽሀ 023 ቀበሌ የንፁህ መጠጥ ውኃ ማስፋፊያ ኘሮጀክት እና በግብርና ዘርፍ የሥራ ዕድል የተፈጠረላቸውን ወጣቶች እንቅስቃሴን ነው የጎበኙት።
የላስታ ወረዳ አሥተዳዳሪ ለዓለም ብርሃኑ የንፁህ...
ዓሣን እንደ ጎመን!
ባሕር ዳር: ግንቦት 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ዓሣ አበላሻለሁ ዓባይ ዳር ነው ቤቴ፤ ዶሮ መረቅማ ከወዴት አባቴ" የሚለው የድምጻዊ አሰፋ አባተ ዜማ አሁን ላይ ቅቡል አይመስልም፡፡ በዚያ ዘመን ዓሣ እንደ ዶሮ ወጥ ካሉ ልዩ እና...
የሃይማኖት አባቶች የሰላም ሐኪም መኾን እንዳለባቸው ተጠቆመ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ከአማራ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ እና ጄሥራ ኢትዮጵያ ከተሰኘ ድርጅት ጋር በመተባበር "መከባባርን እና አብሮነትን በማጎልበት ለሰላም ግንባታ ያላቸው ሚና" በሚል ርእሰ ጉዳይ በባሕር ዳር...








