“ሰርክ ሰላም በሚሰበክበት አካባቢ ለምን ሰላም ደፈረሰ? ይህን መጠየቅ አለባችሁ ” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር...
ወልድያ: ግንቦት 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከላሊበላ ከተማ፣ ከላስታ እና ከቡግና ወረዳዎች ከተውጣጡ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር በላሊበላ ከተማ ውይይት እየተካሄደ ነው። በውይይቱ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ የርእሰ መሥተዳድሩ የአደረጃጀት አማካሪ ፍስሀ...
ከአድማጮች ጋር የነበረውን መስተጋብር በማጠናከር አሁንም ማኅበረሰቡን ማገልገሉን ይቀጥላል።
ደብረ ብርሃን: ግንቦት 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በክልሉ ሁሉም አካባቢዎች የተለያዩ ሚዲዬሞችን በማቋቋም የክልሉን ሕዝብ የሚዲያ ፍላጎት ለማርካት እየሠራ ይገኛል፡፡ ከ11 ዓመታት በፊት ያቋቋማቸው የደሴ እና የደብረ ብርሃን ኤፍ ኤም ጣቢያዎች በየዕለቱ...
ስለሰላም የሚመክር ሀገር አቀፍ ጉባኤ ሊካሄድ ነው።
ባሕር ዳር: ግንቦት 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ስለ ሰላም የሚመክር ሀገር አቀፍ የሰላም ጉባኤ ከሰኔ 4/2017 እስከ ሰኔ 5/2017 ዓ.ም በባሕር ዳር ከተማ ለማካሄድ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አስታውቋል። ዝግጅቱን የሚያደርጉት...
በላሊበላ ከተማ ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው።
ወልድያ: ግንቦት 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በላሊበላ ከተማ አሥተዳደር ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው።
ውይይቱ ከላሊበላ ከተማ፣ ከላስታ እና ከቡግና ወረዳዎች ከተውጣጡ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር ነው እየተካሄደ የሚገኘው።
በውይይቱ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር...








