“የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ያከናወናቸው የልማት ተግባራት የሚደነቁ ናቸው” የቋሚ ኮሚቴ አባላት

ደብረ ብርሃን: ግንቦት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የቋሚ ኮሚቴዎች ቡድን በደብረ ብርሃን ከተማ የተከናወኑ የልማት ተግባራትን ከከተማ አሥተዳደሩ ጋር ገምግሟል። የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ በድሉ ውብሸት በበጀት ዓመቱ የኅብረተሰቡን...

“ጀግና ማለት ሰላምን መርጦ የሕዝብን ጥያቄ የሚያከብር ነው” ምክትል አፈጉባኤ አማረ ሰጤ

ደብረ ታቦር: ግንቦት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በደቡብ ጎንደር ዞን ታች ጋይንት ወረዳ በአርብ ገበያ ከተማ ከሕዝብ ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣ የአማራ...

የሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎችን በሁለት ዙር ለማስፈተን ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን የሰሜን ወሎ ዞን...

ወልድያ: ግንቦት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በቅዱስ ላሊበላ ከተማ ተገኝቶ የተማሪዎቹን ዝግጅት የቃኘው አሚኮ ተማሪዎቹ ከመደበኛ ትምህርታቸው በተጨማሪ የመምህራንን ድጋፍ፣ የቤተመፃሕፍት አጠቃቀምን እና የጋራ ጥናትን በመጠቀም ዝግጅታቸውን እያጠናከሩ መኾናቸውን ተመልክቷል። በትምህርት ቤቱ ቤተመፃሕፍት ጥናት ላይ እያሉ...

“ሰላም የሚጸናው ሕዝብን አግኝቶ በመምከር እና የሕዝብን ሀሳብ በተግባር በመፈፀም ነው” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር...

ወልድያ: ግንቦት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል እና የዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በሰሜን ወሎ ዞን ከአንጎት ወረዳ ሕዝብ ጋር በአሁንተገኝ ከተማ ሕዝባዊ ውይይት አካሂደዋል። የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) ሰላም የሚጸናው ሕዝብን...

አርሶ አደሮች በጥምር ግብርና ተጠቃሚ እየኾኑ ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር አካባቢ ርጥበት አጠር እንዲሁም ድርቅ በተደጋጋሚ የሚጎዳው በመኾኑ ያሉትን ጸጋዎች በመጠቀም ዘርፈ ብዙ የግብርና ውጤቶችን በማምረት በምግብ ራስን ከመቻል ባሻገር ለሌሎች ክልሎችም መትረፍ መቻሉ...