ለሀገር ዕድገት እና ደኅንነትን ሲባል የባሕር በር ጥያቄ ምላሽ እንዲያገኝ የድርሻን መወጣት ይገባል።

ባሕር ዳር: የካቲት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር በር የሀገራትን ምጣኔ ሃብታዊ እና ፖለቲካዊ አቅም ለመገንባት ቁልፍ ሚናን ይጫወታል። ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ፉክክር እያየለ በመጣበት በዚህ ዘመን ኀያላን ሀገራት ከድንበራቸው ብዙ ርቀትን ተሻግረው በባሕር ዳርቻዎች...

ዴሞክራሲያዊ እና ፍትሐዊ ምርጫ እንዲካሄድ እየተሠራ ነው።

ከሚሴ፡ የካቲት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ መልዕክት ለሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ የመወዳደሪያ ማኒፌስቶውን እና የምርጫ ምልክቱን አስተዋውቋል። የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ...

ሕዝብን ማዕከል ያደረገ የጸጥታ ሥራ መሥራት ይገባል።

አዲስ አበባ፡ የካቲት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ስምንተኛው ሀገር አቀፍ የሰላም እና የጸጥታ የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። ምክክሩ "ሰላማዊ ፖለቲካ ለሀገራዊ ብልጽግና" በሚል መሪ መልዕክት ነው እየተካሄደ ያለው። በመድረኩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የሰላም ሚኒስትር...

ኢትዮጵያ እና አዘርባጃን በተለያዩ ጉዳዮች በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ።

ባሕር ዳር: የካቲት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እና አዘርባጃን በተለያዩ ጉዳዮች በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአዘርባጃን ፕሬዝዳንት ኢልሃም አሊዬቭ ጋር ተወያይተዋል። በአዘርባጃን ባኩ ዛጉልባ ፕሬዝዳንታዊ ቤተ መንግሥት ከተካሄደው ውይይት...

በመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት የደንበኞችን እርካታ 96 በመቶ ማድረስ ተችሏል።

ደብረ ብርሃን: የካቲት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎትን ለማስጀመር የሚያስችሉ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች መጠናቀቃቸውን ከተማ አሥተዳደሩ አስታውቋል። የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ ለአገልግሎት አሰጣጡ የሚያግዝ...