የዓድዋ ድል ሚስጢሩ የኢትዮጵያውያን የዓላማ ጽናት እና የሀገር ፍቅር ነው።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 130ኛው የዓድዋ በዓል በመላ ሀገሪቱ እየተከበረ ይገኛል። በዓሉን በማስመልከት መልእክት ያስተላለፉት የኢትዮጵያ ጥንታዊ አርበኞች ማኀበር ፕሬዝዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን 130ኛው የዓድዋ በዓል የይቻላል እና የአሸናፊነት መንፈስ በማንገብ ማክበራችን...

ዓድዋ ዓለም የአሸናፊዎች መኾኗን አሳይቷል።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በተለያዩ ክፍለ ዓለማት የነገሡ መንግሥታት ግዛታቸውን ወደ አፍሪካ ሲያስፋፉ ኢትዮጵያንም ለማስገበር ብዙ ጊዜ ሞክረዋል። የጥንቷ ሮማ ወይንም የአሁኗ ጣሊያን ደግሞ በቀዳሚነት ትቀመጣለች። አውጉስቶስ ቄሳር እና ኔሮ የተባሉ የሮማ ነገሥታቶች...

ኪነ ጥበብ ለዓድዋ

ባሕር ዳር፡ የካቲት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዓድዋ ድል ኢትዮጵያዊነት የተገመደበት የደም ቃል ኪዳን ነው። ኢትዮጵያውያን ዕድሜ፣ ጾታ፣ ብሔር፣ ሃይማኖት፣ የሥራ ዘርፍ እና ሌሎች ጉዳዮች ሳይገድቧቸው በአንድነት እና በጽናት ተሳትፈው ድል ተቀዳጅተውበታል። በዚህም ታሪክን በደማቅ ቀለም...

“ዘመቻየ በጥቅምት ነው እና የሸዋ ሰው እስከ ጥቅምት እኩሌታ ወረኢሉ ከተህ ላግኝህ”

ባሕር ዳር: የካቲት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ታሪካዊው የጦርነት የክተት አዋጅ መስከረም 07/1888 ዓ.ም ተለፈፈ፣ ነጋሪቱም ተጎሰመ። ሕዝቡም ጨርቄን፣ ማቄን ሳይል በአራቱም ማዕዘን አቤት ንገሥ ኾይ ብሎ አውራው እንደ ተነካ ንብ የተመመበት፤ የጥቁሮችን የይቻላል መንፈስ በዓለም...

“ጀግናው የመከላከያ ሠራዊት የታላቁ የዓድዋ ድል ቀጥተኛ ወራሽ ነው” ኢንጅነር አይሻ መሐመድ

አዲስ አበባ፡ የካቲት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 130ኛው የዓድዋ ድል በዓል በአዲስ አበባ ፒያሳ በሚገኘው የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች፣ የጦር መኮንኖች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት እየተከበረ ይገኛል። የዘንድሮው በዓል "ዓድዋ 130፤...