የተሠሩ የመሠረተ ልማት ሥራዎች መሠረታዊ እና ችግር ፈች ናቸው።
ደባርቅ: ጳጉሜን 3/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የማኅበረሰቡን የመሠረተ ልማት ጥያቄዎች ለመመለስ እና ሁለንተናዊ የልማት ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ ሢሠራ መቆየቱን የሰሜን ጎንደር ዞን የከተማ እና የመሠረተ ልማት መምሪያ ገልጿል።
የሰሜን ጎንደር ዞን የከተማ እና መሠረተ ልማት መምሪያ ተወካይ...
“ኢትዮጵያ በተጠናቀቀዉ በጀት ዓመት በርካታ እመርታዊ ለውጦችን አስመዝግባለች” የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ጳጉሜን ሦሥት የእምርታ ቀንን ምክንያት በማድረግ መልዕክት አስተላልፏል።
እመርታ ለዘላቂ ከፍታ!
እንኳን ጳጉሜን ሦሥ የእመርታ ቀን አደረሳችሁ። የእመርታ ቀንን የምናከብረዉ የጀመርነዉን የከፍታ ጉዞ በማላቅ እና በማጽናት የኢትዮጵያን...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የግብጽ ደጋፊዎች በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ላይ ላሳዩት ያልተገባ ባሕሪ እርምት...
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የግብጽ እግር ኳስ ማኅበርን እና ደጋፊዎቹን በመቃወም ለዓለም አቀፉ እግር ኳስ ፌዴሬሽን (ፊፋ) ኦፊሴላዊ አቤቱታ አቅርቧል።
አቤቱታው የቀረበው ከሰሞኑ በተደረገው የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ወቅት...
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከሕመድ (ዶ.ር) መልዕክት፦
እመርታ ለዘላቂ ከፍታ
የወረስነው ዕዳ ብዙ፤ የምንጓዝበት መንገድ ረዥም፤ ሕዝባችንም ፍላጎት ሰፊ ነው፡፡ ቀስ በቀስ በሚደረግ የተለምዶ ጉዞ ወደ ምንፈልገው የብልጽግና ምእራፍ አንደርስም፡፡
ያለን አማራጭ አንዳንድ እርከኖችን መዝለል ነው፡፡ ለዚህ ደግሞ ፈጠራ እና ፍጥነት ወሳኞች ናቸው፡፡...
የተደረገው የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ የወላጆችን ጭንቀት ያስወገደ ነው።
ደሴ: ጳጉሜን 1/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮ ቴሌኮም የሰሜን ምሥራቅ ሪጂን በደሴ ከተማ አሥተዳደር ለተማሪዎች የደብተር ድጋፍ አድርጓል።
የኢትዮ ቴሌኮም የሰሜን ምሥራቅ ሪጂን የሽያጭ ማናጀር ፎዚያ መኮንን ኢትዮ ቴሌኮም የዘንድሮውን ጨምሮ ባለፉት ስድስት ተከታታይ ዓመታት “ለነገ...








