የእንስሳት ተዋፅዖ ምርቶችን በስፋት ለማቅረብ እየተሠራ ነው።
ደብረ ማርቆስ: ጳጉሜን 3/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር እንስሳት ሃብት ልማት መምሪያ የእንስሳት ተዋፅዖ ምርቶችን በስፋት ለማቅረብ እየሠራ እንደሚገኝ ገልጿል።
መምሪያው በከተማ አሥተዳደሩ ለማኅበረሰቡ ለዕርድ የሚኾኑ እንስሳት፣ የስጋ ደሮ እና እንቁላል ለገበያ ለማቅረብ...
በከተማ አሥተዳደሩ እመርታዊ ውጤት ማምጣት የቻሉ ሥራዎች ተሠርተዋል።
ጎንደር: ጳጉሜን 3/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "እመርታ ለዘላቂ ከፍታ" በሚል መሪ መልዕክት የእመርታ ቀን በጎንደር ከተማ አሥተዳደር በፓናል ውይይት ተከብሯል።
በመድረኩ የከተማ አሥተዳደሩ የመንግሥት ሠራተኞች፣ ነዋሪዎች እና በኢንቨስትመንት ዘርፉ የተሰማሩ ባለሃብቶች ተገኝተዋል።
እንደ ሀገር የግብርና ዘርፉን በተገቢው...
ጎጅ ልማዳዊ ድርጊቶችን በመከላከል ረገድ ውጤታማ ሥራዎች ተከናውነዋል።
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አምረፍ ሄልዝ አፍሪካ የተባለ ግብረ ሰናይ ድርጅት የአማራ ክልል የሥራ መሪዎች በተገኙበት ትርጉም ያለው የወጣቶች ተሳትፎ፣ የጎጅ ልማዳዊ ድርጊቶች ሕግ ትግበራ እና በወጣቶች ሥነ ተዋልዶ ጤና ዙሪያ የውይይት...
በዞኑ ውጤት ማምጣት የቻሉ ሥራዎች ተሠርተዋል።
ጎንደር: ጳጉሜን 3/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የሚገኙ የተለያዩ ተቋማት "እመርታ ለዘላቂ ልማት" በሚል መሪ መልዕክት የፓናል ውይይት አካሂደዋል።
በፓናል ውይይቱ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ፣ ገንዘብ መምሪያ፣ የኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት መምሪያ፣ የማዕድን ሃብት...
“የምሥጢር ቦታ፣ የጥበብ ገበታ”
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አንተ ምድር ካየቻቸው አፍላጋት ሁሉ ትልቃለህ፤ አንተ ታሪክ ከሚያውቃቸው ወንዞች ሁሉ ትገዝፋለህ፤ አንተ በቅዱስ መጽሐፍ ስማቸው ከሰፈሩ አፍላጋት መካከል አንደኛው ነህ።
አንተ ከተመረጡት መካከል ተመርጠሃል፤ ከተለዩት ተለይተሃል፤ ከገዘፉት ሁሉ...








