የኢትዮጵያ ምድር ማጌጫ አደይ አበባ።
አዲስ አበባ: ጳጉሜን 3/2017 ዓ.ም (አሚኮ) መስከረም ሲጠባ አደይ ሲፈነዳ
እንኳን ሰው ዘመዱን ይጠይቃል ባዕዳ።
ከያኒያን ይህችን የግጥም ስንኝ ደርሰው በዜማ አሽተው ለአድማጩ ሲያደርሱ በአዲስ ዓመት ዘመድ ከዘመዱ፤ ጓደኛ ከጓደኛ እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ የሚባባልበት መኾኑን ለማሳየት...
ከበዓል ጋር ተያይዞ ሊፈጠሩ ከሚችሉ ወንጀሎች እና አደጋዎች ራስን መጠበቅ ይገባል።
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ መጭውን የዘመን መለወጫ በዓል አስመልክቶ ለኅብረተሰቡ የጥንቃቄ መልዕክት አስተላልፏል።
በክልሉ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የሚዲያ እና ኮሙዩኒኬሽን ዋና መምሪያ ኃላፊ ረዳት ኮሚሽነር ክንዱ...
“እመርታ ለዘላቂ ከፍታ” በሚል መሪ መልዕክት በኮምቦልቻ ከተማ ጳጉሜን 3 በፓናል ውይይት እና ጉብኝት...
ደሴ: ጳጉሜን 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በፓናል ውይይቱ ላለፉት ሦስት ዓመታት ማለትም ከ2015 እስከ 2017 ዓ.ም የሥራ አፈጻጸም እንደ ከተማ ተገምግሟል።
የፓናል ውይይቱን የመነሻ ጽሑፍ ያቀረቡት የኮምቦልቻ ከተማ የከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ የእቅድና በጀት ቡድን መሪ...
ፈጠራ እና ቴክኖሎጅ ልዩ ትኩረት ተሰጥቶታል።
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጅ ቢሮ ከባሕር ዳር ዩንቨርሲቲ ጋር በመተባባር በሮቦቲክ ቴክኖሎጅ ልዩ ተሰጥኦ ላላቸው ተማሪዎች ሥልጠና እየሰጠ ነው።
በሥልጠናው ላይ ከባሕር ዳር ከተማ እና አካባቢው ካሉ ትምህርት...
ኢትዮጵያ የምታስተናግደው 2ኛው የአፍሪካ አየር ንብረት ጉባዔ ሀገራችን ያሳካቻቸው ተጨባጭ ልምዶችን የምታካፍልበት መድረክ ነው።
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 3/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 2ኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። ኢትዮጵያ ይህንን ጉባኤ የምታስተናግደው ለተሳታፊዎች ተጨባጭ ልምዶችን በማካፈል ጭምር ነው ብሏል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በመግለጫው።
ኢትዮጵያ ባለፉት...








