የትምህርት ቤት ደጅ የናፈቃቸውን ተማሪዎች በጋራ በመሥራት ወደ ዕውቀት መመለስ ይገባል።

አዲስ አበባ: ጥቅምት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 የሦሥት ወራት ዕቅድ አፈጻጸሙን በደብረ ብርሃን ከተማ እያካሄደ ይገኛል። በመድረኩ የተገኙት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ እና የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ...

ጎንደር ከተማን የዲጅታል አድራሻ ሥርዓት ተጠቃሚ የሚያደርግ ስምምነት ተፈረመ።

ጎንደር፡ ጥቅምት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማን ለማዘመንና አገልግሎት አሰጣጣጥን ለማቀላጠፍ የሚያስችል የዲጅታል አድራሻ ሥርዓት ለመተግበር ሰነድ ተፈርሟል። ሰነዱ በጎንደር ከተማ አሥተዳደር እና በስፔስ ሳይንስና ጅኦስፓሻል ኢንስቲትዩት መካከል ነው የተፈረመው። የጎንደር ከተማ...

በሰሜን ሸዋ ዞን ጉዳት እያደረሰ ላለው የትራፊክ አደጋ ትኩረት እንዲሰጥ ተጠየቀ።

ደብረብርሃን: ጥቅምት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን ፖሊስ መምሪያ የመንገድ ትራፊክ ደኅንነት ቁጥጥር ዋና ክፍል የመንገድ ትራፊክ የግንዛቤ ማስጨበጫ ክፍል ኀላፊ ኮማንደር ግሩም ዳኛቸው በ2018 የመጀመሪያው ሩብ ዓመት ብቻ 33 የትራፊክ አደጋዎች...

በአጀንዳ ማሰባሰቡ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በንቃት ተሳትፈዋል።

አዲስ አበባ: ጥቅምት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ቃል አቀባይ ጥበቡ ታደሰ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም ኮሚሽኑ ከዲያስፖራው አጀንዳ የማሠባሠብ እና ተወካዮችን የማስመረጥ ሥራ በደቡብ አፍሪካ፣ በሰሜን አሜሪካ፣ በካናዳ፣ በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ፣ በስዊዲን...

በሰሜን ሸዋ ዞን ጉዳት እያደረሰ ላለው የትራፊክ አደጋ ትኩረት እንዲሰጥ ተጠየቀ።

ደብረብርሃን: ጥቅምት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን ፖሊስ መምሪያ የመንገድ ትራፊክ ደኅንነት ቁጥጥር ዋና ክፍል የመንገድ ትራፊክ የግንዛቤ ማስጨበጫ ክፍል ኀላፊ ኮማንደር ግሩም ዳኛቸው በ2018 የመጀመሪያው ሩብ ዓመት ብቻ 33 የትራፊክ አደጋዎች መድረሳቸውን...