ግብርናው ከበሬ ትክሻ ወደ ትራክተር እርሻ እየተሸጋገረ ነው።

  ባሕር ዳር: የካቲት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ግብርናውን ለማዘመን እና ምርታማነትን ለማሳደግ የእርሻ ሜካናይዜሽን ተግባራዊ እየተደረገ ነው። የአማራ ክልል ግብርና ቢሮም ከበሬ ትክሻ ያልወረደውን ባሕላዊ የአስተራረስ ዘዴ ከሰው እና እንስሳት ጉልበት አውጥቶ በዘመናዊ የአስተራረስ ዘዴ...

በሁሉም መስክ ጠንካራ ለውጥ ለማምጣት ጠንካራ የሕዝብ ግንኙነት ያስፈልጋል።

  ባሕር ዳር፡ የካቲት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት "ለሰላም ዘብ እንቆማለን፤ የልማት አርበኛ እንኾናለን" በሚል መሪ መልዕክት ከከተማ፣ ከክፍለ ከተማ እና ከቀበሌ መሪዎች ጋር መክሯል። የባሕር ዳር ከተማ...

የሚዲያ እና ኮሙዩኒኬሽን አካላት የሴቶችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ መሥራት ይጠበቅባቸዋል።

  ባሕር ዳር፡ የካቲት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ115ኛ እና በኢትዮጵያ ለ50ኛ ጊዜ የሚከበረውን ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ምክንያት በማድረግ በአማራ ክልል ለሚዲያ አካላት የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አየተካሄደ ነው። ‎ ‎የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና...

በጎንደር ሆስፒታል ለካንሰር ታካሚዎች ተስፋ የኾነው የጨረር ሕክምና ማዕከል።

  ባሕር ዳር፡ የካቲት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ወይዘሮ ዓለሚቱ ለማ የጎንደር ከተማ ነዋሪ ናቸው። የካንሰር በሽታ ተጠቂ በመኾናቸው የጨረር ሕክምና እንዲያገኙ በሐኪሞች ይታዘዛሉ። ኾኖም በጎንደር ከተማ የጨረር ሕክምና ባለመኖሩ ወደ አዲስ አበባ የጨረር ሕክምና ለማግኘት...

በምዕራብ ጎጃም ዞን በ19 ትምህርት ቤቶች ላይ የምገባ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።

  ፍኖተ ሰላም፡ የካቲት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) መምህርት ብርቱካን ጌታሁን በፍኖተሰላም ከተማ 01 አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህርት ናቸው። የተማሪዎች ምገባ መርሐግብር ሳይመገቡ ወደ ትምህርት ቤት በሚመጡ ተማሪዎች...