የተማሪዎችን የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዕውቀት ከፍ የሚያደርግ ሥልጠና መስጠቱን የወልድያ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ።

ወልድያ: ነሐሴ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ከሰሜን ወሎ ዞን፣ ከዋግኸምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር እና ከወልድያ ከተማ አሥተዳደር ለተውጣጡ ለ150 የአንደኛ እና የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ሥልጠና ሰጥቷል። የወልዲያ ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ምርምር ቴክኖሎጂ ሽግግር እና ማኅበረሰብ አገልግሎት...

መምህራን ተማሪዎች ተምረው ለቁም ነገር ሲደርሱ የሚሰማቸው ደስታ አንድ ገበሬ የዘራውን ሰብል ሲያጭድ የሚሰማው...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ትምህርት ላይ ያለውን ስብራት ለመጠገን ሁሉም እንዲተባበር የቀድሞ መምህራን ጠይቀዋል። መምህራኑ ትምህርት ለግለሰብም ኾነ ለሀገር ዕድገት ወሳኝ መሠረት ነው ይላሉ። የዕውቀት እና የሙያ ሽግግር ሂደት የኾነውን ትምህርት ዛሬ ትተን...

የማዳበሪያ ፋብሪካ ለመገንባት የተደረሰው ስምምነት ኢትዮጵያ ማዳበሪያ ለማስገባት የምታወጣውን ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ የሚያስቀር ነው።

አዲስ አበባ: ነሐሴ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መንግሥት እና ዳንጎቴ ግሩፕ የ2 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንት ፕሮጀክት ግንባታ ስምምነት አድርገዋል። የዩሪያ ማዳበሪያ ለማምረት የሚገነባው ይህ ፕሮጀክት በዓመት ሦስት ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን ዩሪያ እንደሚያመርት የኢትዮጵያ...

በተንቀሳቃሽ ማዕከላት የተላላፊ ያልኾኑ በሽታዎች ምርመራ እየተሰጠ ነው።

ደባርቅ: ነሐሴ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ጎንደር ዞን ጤና መምሪያ ከደባርቅ ከተማ አሥተዳደር ጤና ጽሕፈት ቤት እና ከተለያዩ አጋር ተቋማት ጋር በመተባበር በተንቀሳቃሽ ማዕከላት ተላላፊ ያልኾኑ በሽታዎች የምርመራ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል። በምርመራ አገልግሎቱ ከ3 ሺህ...

ሁሉም ተባብሮ ትምህርት ቤቶች እንዲከፈቱ የሃይማኖት አባቶች ጥሪ አቀረቡ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ትምህርት የሁሉም መሠረት ነው። የዓለም ሥልጣኔ መነሻው፣ የቴክኖሎጂ ምንጩ፣ የኀያላን ሀገራት ዋናው ጉልበት ከትምህርት የሚገኝ ዕውቀት ነው። የዕውቀት መገኛው ደግሞ ትምህርት ቤት ነው። የዜጎች መብትም ነው። መልካም ትውልድ በትምህርት...