የሰቆጣ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤትን ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: መስከረም 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ እየተገነቡ ከሚገኙ ሦስት አዳሪ ትምህርት ቤቶች መካከል በወለህ እየተገነባ የሚገኘው የሰቆጣ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታ አንደኛው ነው። ግንባታውን በሁለት ዓመት ለማጠናቀቅ ታስቦ የካቲት 2016 ዓ.ም ወደ ሥራ...

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት፦

ባሕር ዳር: መስከረም 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከተለያዩ የኢትዮጵያ ተራሮች በሸለቆ እና በሜዳ ገሰግሶ እንደሚገናኘው ታላቁ ዓባይ የብዝሃነት ቤት በሆነችው ድሬዳዋ የሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ተከትሎ ዛሬ የድጋፍ ሰልፍ ተደርጓል፡፡ የሕዳሴ ግድብ ከጫፍ እስከ ጫፍ በሁሉም የኢትዮጵያ...

ሕዳሴ የመቻል ማሳያ ነው።

ባሕር ዳር: መስከረም 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ በሀረሪ ክልል ሕዝባዊ የድጋፍ እና የደስታ መግለጫ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። በኢትዮጵያውያን እየተባበረ ክንድ እና ጽናት የተገነባው የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ ኢትዮጵያውያን ደስታቸውን...

የመጣው አንጻራዊ ሰላም በግብር አሠባሠቡ ላይ አወንታዊ ለውጥ እያመጣ ነው።

ባሕር ዳር: መስከረም 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ጎጃም ዞን ገቢዎች መምሪያ የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና ከ25 ዓመቱ የአሻጋሪ እድገት እና የዘላቂ ልማት ዕቅድን መነሻ ያደረገ የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መድረክ...

የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ከ840 ሺህ ብር በላይ ወጭ የተደረገበት የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።

ጎንደር: መስከረም 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ከ840 ሺህ ብር በላይ ወጭ የተደረገበት የትምህርት ቁሳቁስ ለማዕከላዊ ጎንደር ዞን ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉን ያስረከቡት የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኘው ናቸው። ድጋፉ 840 ሺህ...