የባሕር በርን ጉዳይ ከግብ ለማድረስ የውስጥ አንድነትን ማጠናከር ይገባል።
ሁመራ፡ መስከረም 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር በር ማግኘት ለኢትዮጵያ ሕዝብ የሕልውና ጉዳይ መኾኑን የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ነዋሪዎች ተናግረዋል።
ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በአንድነት እንደተጠናቀቀው ሁሉ የባሕር በሩን ጉዳይ ከግብ ለማድረስም የውስጥ አንድነትን ማጠናከር...
በምሥራቅ ጎጃም ዞን የተሰማሩ የልማት ፕሮጀክቶች የአካባቢ እና የማኅበረሰብ ደኅንነትን ጠብቀው እንዲሠሩ እየተደረገ ነው
ደብረ ማርቆስ: መስከረም 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን አካባቢና ደን ጥበቃ ተጠሪ ጽሕፈት ቤት በአዋጅ በተሰጠው ሥልጣን እና ተግባር መሠረት የአካባቢ ብክለትን እና የብዝኀ ሕይወት መመናመንን በመከላከል፣ የአካባቢ፣ የደን እና የዱር እንስሳት ጥበቃ...
የራስ የነበረን የባሕር በር አጥቶ ለችግር መጋለጥ ያስቆጫል።
ደሴ: መስከረም 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር በር አልባ መኾን ሀገር በድህነት ትማቅቅ ዘንድ ፈቅዶ እንደመቀበል መኾኑን የደሴ ከተማ ነዋሪዎች ተናግረዋል።
የራስ የነበረን የባሕር በር አጥቶ ለችግር መጋለጥ ያስቆጫል ነው ያሉት ከአሚኮ ጋር ቆይታ ያደረጉ ነዋሪዎች።
ወደብ...
የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ የኢትዮጵያውያን የጋራ አቋም ሊኾን ግድ ይላል።
ደሴ፡ መስከረም 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በማደግ ላይ ያሉ ሀገራት የልማት ጉዟቸውን ስኬታማ ለማድረግ የባሕር በር ያስፈልጋቸዋል።
የኢኮኖሚ ማደግ እና የመልማት ፍላጎትን ተከትሎ የባሕር በር አስፈላጊነት ጥያቄ ውስጥ የሚገባ አይደለም የሚሉት በወሎ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ እና...
ምክር ቤቶች የሕዝብን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ዋነኛ ዓላማቸው ነው።
ባሕር ዳር: መስከረም 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት በተባበሩት መንግሥታት የልማት ድርጅት ድጋፍ ለዞን፣ ለወረዳ እና ለከተማ ምክር ቤት ፎረሞች ሥልጠና እየሰጠ ነው።
የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ...








