የመስቀል በዓል ሲከበር ጥላቻን እና መለያየትን በማስወገድ ሊኾን እንደሚገባ የጎንደር ከተማ ከንቲባ አሳሰቡ።
ጎንደር: መስከረም 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመስቀል በዓል በጎንደር ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች እየተከበረ ይገኛል።
በበዓል አከባበሩ ላይ የማዕከላዊ ጎንደር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብጹዕ አቡነ ዮሐንስ፣ የጎንደር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ...
“መልካም ተግባር በመፈጸም ለትውልድ የሚበጅ ተግባር ማከናወን ይገባል” መጋቤ ሐዲስ መምህር ዜናዊ አሸተ
ሁመራ፡ መስከረም 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የመስቀል በዓል በሁመራ ከተማ በድምቀት ተከብሯል።
በዓሉ በተከበረበት መስቀል አደባባይ የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ መጋቤ ሐዲስ መምህር ዜናዊ አሸተ፣ የዞኑ ምክትል አሥተዳዳሪ...
የመስቀል ደመራ በዓል በሞጣ ከተማ እየተከበረ ነው።
ደብረ ማርቆስ: መስከረም 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በበዓሉ የሃይማኖት አባቶች የከተማዋ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች እና የሃይማኖቱ ተከታዮች ተገኝተዋል።
በምስራቅ ጎጃም ዞን በሞጣ ከተማ አሥተዳደር የመስቀል ደመራ በዓል በሰባቱ ዋርካ መስቀል ዓደባባይ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች የየአብያተ ክርስቲያናት...
“መስቀሉ የሰላም ምልክት እና የፍቅር አርማ ነው” ብጹዕ አቡነ ሰላማ
ገንደውኀ፡ መስከረም 17 /2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመስቀል በዓል በምዕራም ጎንደር ዞን ገንዳ ውኃ ከተማ በድምቀት ተከብሯል።
የምዕራብ ጎንደር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሴኖዶስ አባል ብጹዕ አቡነ ሰላማ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀሉ ሰላምን...
“በመስቀል ማዕበል ያልፋል፤ በመስቀል መከራ ይታለፋል”
ባሕር ዳር: መስከረም 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ክርስቲያኖች ይመኩበታል። ጠላታቸውን ሁሉ ድል ይነሱበታል። የጨለማውን ዘመን አልፈውበታል፤ የመርገምን ዘመን ተሻግረውበታል፤ ሰማይ እና ምድር ታርቀውበታል፤ የሺህ ዘመናት በደል ተደምስሶበታል፤ የረቀቀው ፍቅር ተገልጦበታል፤ ሞት ተሸንፎበታል፤ እስከዘላለምም ድል ተነስቶበታል።
በመስቀሉ...








