የሁርሶ ማሰልጠኛ ማዕከል ምልምል ወታደሮችን እያስመረቀ ነው።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሁርሶ ኮንቲጀንት ማሰልጠኛ ማዕከል ለ10ኛ ጊዜ ያሰለጠናቸውን ምልምል ወታደሮች እያስመረቀ ነው። ተመራቂዎቹ በቆይታቸው ለውትድርና ሙያ ብቁ የሚያደርጋቸውን ስልጠና በተገቢው ሁኔታ ያጠናቀቁ ናቸው። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የሀገር መከላከያ ሠራዊት...

የጦላይ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ምልምል ወታደሮችን እያስመረቀ ነው።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጦላይ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ያሰለጠናቸውን ምልምል ወታደሮች እያስመረቀ ነው፡፡ ትምህርት ቤቱ ለ11ኛ ዙር በመሠረታዊ ውትድርና ሙያ ያሰለጠናቸውን ምልምል ወታደሮች እያስመረቀ ነው፡፡ዛሬ ለምረቃ የበቁት የሠራዊት አባላት የተሟላ ወታደራዊ...

የመንግሥትን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ታጣቂዎች ትጥቃቸውን ፈቱ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ታጣቂዎች የመንግሥትን የሰላም ጥሪ በመቀበል ትጥቃቸውን ፈትተዋል። በርክክብ መርሐ ግብሩ ላይ የአማራ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣ የብሔራዊ ታህድሶ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ጄኔራል ደርቤ መኩርያው፣...

የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የኢትዮጵያን ይግዙ የንግድ ሳምንት ኤክስፖን አስጀመሩ።

አዲስ አበባ: ነሐሴ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የኢትዮጵያን ይግዙ የንግድ ሳምንት ኤክስፖን በአዲስ አበባ ከተማ አስጀምረዋል። ኤክስፖው ከነሐሴ 24 እስከ ነሐሴ 29 /2017 ዓ.ም ድረስ በጥራት መንደር እንደሚካሄድ ተገልጿል። 168 አምራቾች፣ ጅምላ...

ብቁ ዜጎችን ማፍራት የ25 ዓመታቱ የአሻጋሪ እና የዘላቂ ልማት ዕቅዱ የትኩረት አቅጣጫ ነው።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የ25 ዓመታት አሻጋሪ እና የዘላቂ ልማት ዕቅድ አቅዶ ወደ ትግበራ ገብቷል። ዕቅዱም የትውልድ ቁጭትን ለትውልድ ልዕልና የማነጽ ትልም የያዘ ነው ተብሏል። የአማራ ክልል ፕላን እና ልማት ቢሮ...