“የኮሪደር ልማት እና አጠቃቀማችን”

ባሕር ዳር፡ መስከረም 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከተሞች የምጣኔ ሃብት እና የፖለቲካ ማዕከል ናቸው። የዕውቀት እና የሥልጣኔ ምንጭነታቸውም እንዲሁ። ከተሞች ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ይህንን ታሳቢ ያደረጉ ጽዱ፣ውብ፣ ለነዋሪዎቻቸው ምቹ እና ጎብኝዎችን የሚስቡ ኾነው እየተሠሩ ነው። ''የኮሪደር ልማት''...

ከ200 በላይ ተማሪዎችን ከዳስ ወደ ክላስ የሚመልስ ትምህርት ቤት ተመረቀ።

ሰቆጣ፡ መስከረም፡ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰቆጣ ዙርያ ወረዳ በዓለም አቀፍ የሕጻናት አድን ድርጅት የበጀት ድጋፍ የተገነባ ትምህርት ቤት ተመርቋል። ከዓለም አቀፉ የሕጻናት አድን ድርጅት በተገኘ የበጀት ድጋፍ በቲያ ቀበሌ ቲያ አንደኛ...

ዳሸን ቢራ ፋብሪካ ለተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።

ጎንደር፡ መስከረም ፡ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዳሸን ቢራ ፋብሪካ ከ5 ነጥብ 4 ሚሊዮን ብር በላይ ውጭ የወጣባቸውን የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። ፋብሪካው ድጋፍ ያደረገው በትምህርት ቁሳቁስ እጥረት ምክንያት ትምህርታቸውን መከታተል ያልቻሉ ተማሪዎች ትምህርታቸውን እንዲማሩ ለመርዳት...

ባሕላዊ ፍርድ ቤቶች ቂም እንዲሽር እና እርቅ እንዲጸና የማድረግ አቅማቸው ከፍ ያለ ነው።

ባሕር ዳር፡ መስከረም፡ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የዳኞች ጉባኤ ቀጥሏል። "የጋራ ርዕይ ለጠንካራ የዳኝነት ሥርዓት" በሚል መሪ መልዕክት እየተካሄደ የሚገኘው ጉባኤው በዛሬው ውሎው በባሕል ፍርድ ቤቶች ላይ መክሯል። በባሕላዊ ፍትሕ ላይ ጥናት ያቀረቡት...

በተፈጥሮ የላንቃ እና ከንፈር ክፍተት ላለባቸው በደሴ ከተማ ሰላም ጠቅላላ ሆስፒታል በነጻ ሕክምና እየተሰጠ...

ደሴ፡ መስከረም፡ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ስማይል ትሬን እና ፕሮጀክት ሐረር ከተባሉ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች ጋር በመተባበር ዓለም አቀፍ የፈገግታ ቀንን በማስመልከት በተፈጥሮ የላንቃ እና ከንፈር ክፍተት ላለባቸው በደሴ ከተማ ሰላም...