የመና ጤፍ ዝርያ በአርሶ አደሮች ዘንድ ተቀባይነት አግኝቷል።

ሰቆጣ: ጥቅምት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች እና ሌሎች እንግዶች ሰቆጣ ዙርያ ወረዳ በክላስተር የለማውን የመና ጤፍ አዝመራ ተመልክተዋል። አርሶ አደር እባቡ ጌታሁን በሰቆጣ ዙርያ ወረዳ የ04 ቀበሌ ነዋሪ ናቸው።...

በባሕር ዳር ዙሪያ እና በወንበርማ ወረዳ ጽንፈኞችን የማጽዳት ውጤታማ ሥራ መሥራቱን የምሥራቅ ዕዝ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር መከላከያ ሠራዊት የምሥራቅ ዕዝ በሰሜን እና ምዕራብ ጎጃም ዞኖች ጽንፈኞችን ከአካባቢው የማጽዳት ውጤታማ ሥራ መሥራቱን ገልጿል። ዕዙ እንዳለው በተካሄደው ኦፕሬሽን 48 የጽንፈኛ አባላትን ከጥቅም ውጭ ሲያደርግ 40ዎቹ ደግሞ...

“ድንጋይ ቢሳሳ መሮ አይበሳውም የአባቱን ታሪክ ልጁ አይረሳውም”

ባሕር ዳር: ጥቅምት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አባት የሠራውን ልጅ ያከብረዋል፤ አባት ያስረከበውን ልጅ ይጠብቀዋል። በዚያ ሥፍራ የታሪክ ብራና የመዘገባቸው፤ የታሪክ ቀለም ያረቀቃቸው፤ የታሪክ ተራራ የቆመላቸው ተቆጥረው የማያልቁ የኢትዮጵያ ታሪኮች በርካታ ናቸው። እነዚያን ታሪኮች ማጥፋት አይቻልም።...

ፈተናን ወደ ዕድል የመቀየር መርሕን መከተል በመቻሉ ዘርፈ ብዙ ስኬቶች መገኘታቸውን አቶ አደም ፋራህ...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ የ2018 በጀት ዓመት አንደኛ ሩብ ዓመት የፓርቲ ሥራዎች አፈጻጸም ግምገማ መድረክ ማካሄድ ጀምሯል። ከዛሬ ጀምሮ ለሁለት ተከታታይ ቀናት በዋናው ጽሕፈት ቤት እየተካሄደ በሚገኘው መድረክ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል...

አገልግሎት አሰጣጥ ሲፈተሽ!

ባሕር ዳር: ጥቅምት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገራችን እያጋጠሙ ላሉ ችግሮች ምክንያት አንዱ ምናልባትም ዋነኛው የአገልግሎት አሰጣጥ ድክመት መኾኑን አስባለሁ፡፡ የመንግሥት ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ በየጊዜው መዳከም እንጂ እንደሚፈለገው ስር ነቀል መሻሻሎች አይታይበትም፡፡ ስልት የሚቀያይሩ ብልሹ አሠራሮች...