“ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ አብሮነትን እና ሰላምን የሚሹ፣ ለሰላም የተጉ አባት ናቸው” ሊቀ...
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ አስከሬን የሽኝት ሥነ ሥርዓት በሚሊኒየም አደራሽ እየተካሄደ ነው።
በሽኝት ሥነ ሥርዓቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የኢትዮጵያ ሃይማኖት ጉባዔ ዋና ጸሐፊ ሊቀ ትጉኀን ቀሲስ...
“ሰውነትን ያስቀደሙ፤ ለሀገር ሰላም የደከሙ”
ባሕር ዳር: ጥቅምት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰውነትን አስቀድመዋል፤ በአንደበታቸው ሰላምን ሰብከዋል፤ በአኗኗራቸው ፍቅርን አስተምረዋል፤ ስለ አንድነት፤ ስለ አብሮ መኖር ያለ መታከት ታትረዋል።
ባማረ ጥርሳቸው ፈገግ ሲሉ ሀገር የሳቀች ትመስላለች፤ ፈገግታቸው ሲጠፋ ሀገር እንዳዘነች ትቆጠራለች፤...
የጣና ፎረም በሰላም እንዲጠናቀቅ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ጥቅምት 14 /2018 ዓ.ም የሚካሄደውን 11ኛው የጣና ፎረም የመሪዎች ስብሰባን አስመልክቶ ከጸጥታ መዋቅሩ ጋር በባሕር ዳር ተወያይቷል።
የአማራ ክልል የሰላም...
የጣና ፎረም በሰላም እንዲጠናቀቅ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጥቅምት 14 /2018 ዓ.ም የሚካሄደውን 11ኛው የጣና ፎረም የመሪዎች ስብሰባን በተመለከተ የጸጥታ መዋቅሩ በባሕር ዳር ከተማ የውይይት መድረክ አካሂዷል።
የአማራ ክልል የሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ኀላፊ እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር)...
ስለ ጋንግሪን በሽታ ምን ያህል ያውቃሉ?
ባሕር ዳር: ጥቅምት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጋንግሪን አንድ የሰውነት ክፍል ደም አጥሮት ምግብ እና ኦክስጅን አልደርሰው ብሎ ከሙሉ አካላችን ተለይቶ እየሞተ ወይም በድን እየኾነ መምጣት ማለት ነው፡፡
አቶ በላይነህ መኮነን በጋንግሪን በሽታ ተጠቂ የኾኑ ግለሰብ...








