የዴሞክራሲ ልምምድን ለማጎልበት የዜጎች የነቃ ተሳትፎ ወሳኝ ነው።
ባሕር ዳር: መጋቢት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫ የሕዝብን ችግር የሚፈቱ እና ሁለንተናዊ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጡ ፖሊሲዎች እና ስትራቴጂዎች በሕዝብ ዘንድ ድምጽ የሚሰጥበት ሂደት መኾኑን በዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስ እና ዓለማቀፍ ግንኙነት መምህር ሙሉዓለም ኃይለማርያም ተናግረዋል።
ምርጫ...
ሀረር በሹዋሊድ በዓል ዋዜማ…
ባሕር ዳር: መጋቢት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሹዋሊድ በዓል በሀረሪ ክልል በየዓመቱ በድምቀት የሚከበር በዓል ነው። በበዓሉ ላይም ወጣቶችና ሴቶች አምረውና ተውበው በልዩ ድባብ የሚከበር በዓልም ነው።
የዘንድሮው ሹዋሊድ በዓል ሀረር ከተማ በኮሪደር ልማት ተውባና ደምቃ...
ቅድሚያ ለሰላም እንዲሰጥ አባታዊ ሚናቸውን እንደሚወጡ የወልድያ ከተማ የሃይማኖት አባቶች ተናገሩ።
ባሕር ዳር (መጋቢት 16/2018 ዓ.ም) የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) ከወልድያ ከተማ የሃይማኖት አባቶች ጋር በወቅታዊ የሰላም ጉዳይ ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል።
የውይይቱ ተሳታፊ የሃይማኖት አባቶች በሃይማኖት ተቋማት ሰላም እና ፍቅር እንደሚሰበክ አንስተዋል።...
አማራ ባንክ እና ቪዛ ኩባንያ የዲጂታል ክፍያ ሥርዓትን ለማዘመን ስልታዊ አጋርነት መሠረቱ።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ባንክ እና ቪዛ ኩባንያ በኢትዮጵያ የዲጂታል ክፍያ ሥርዓትን ለማፋጠን የሚያስችል የስትራቴጂያዊ ዕድገት ስምምነት መፈራረማቸውን አስታውቀዋል።
ይህ አጋርነት ባንኩ የቪዛን ዓለም አቀፍ አውታረ መረብ እና የቴክኖሎጂ ልምድ በመጠቀም የካርድ...
አቢሲኒያ ባንክ የሴቶችን ተጠቃሚነት ለማሳደግ እየሠራ መኾኑን አስታወቀ።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አቢሲኒያ ባንክ "አችላለሁ" በሚል መሪ መልዕክት ዓለም አቀፍ የሴቶችን ቀን በተለያዩ ኹነቶች በባሕርዳር ከተማ አክብሯል።
በኹነቱ የተገኙት የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ ምክትል ኀላፊ ፈንታው ፈጠነ አቢሲያ...








