“ሕዝቡ ከጎናችን በመኾኑ የጽንፈኛውን ሕልም በማጨለም አንፃራዊ ሰላም ማረጋገጥ ችለናል” ሌተናል ጀነራል መሐመድ ተሰማ
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ እዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀነራል መሐመድ ተሰማ እና የእዙ ምክትል አዛዥ ለኦፕሬሽናል ሜጄር ጀነራል ተስፋዬ ረጋሳ በጎጃም ተሰማርቶ ውጤታማ ግዳጅ እየተወጣ ከሚገኝ የጦር ክፍል መሪዎች እና አባላት...
የሽቦ መኪና መሥራት ወይስ የካርቶን ጠመንጃ መሸከም?
ባሕርዳር፡ የካቲት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጭቃ ተሽከርካሪ ሠርተን፣ ሽቦ ጠምዝዘን እንደመኪና እየነዳን፣ አባሮሽ ተጫውተን፣ ታላላቆቻችንን አክብረን ወንበር ለቀን አስቀምጠን፣ ጉልበት ስመን እና ለጎረቤት ታዝዘን ማደግ የብዙዎቻችን ኢትዮጽያውያን ትዝታ ነው። ይህ አስተዳደግ የመለወጥ ፍላጎታችን እና...
ሀገራዊ የምርት እድገትን በሚያሻሽሉ ተግባራት ላይ በትኩረት እየሠራ መኾኑን ፀደይ ባንክ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ፀደይ ባንክ የሀገርን አጠቃላይ የምርት እድገት በሚያግዙ ዘርፎች ላይ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚያስቀጥል አስታውቋል፡፡
የባንኩ ፕሬዝዳንት ዮሐንስ አያሌው (ዶ.ር) ባንኩን ወደተሻለ ውጤታማነት በሚያሸጋግሩ ጉዳዮች ላይ ከዲስትሪክት፣ ከቅርንጫፍ ሥራ አሥኪያጆች...
ለውጥ ያመጡ የግብርና ምርምር ሥራዎች እየተሠሩ ነው።
ባሕርዳር፡ የካቲት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት አስተባባሪነት ዓመታዊ ክልላዊ የምርምር ሥራዎች ግምገማ በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው፡፡
በመድረኩ በክልሉ ምርት እና ምርታማነትን ለማሳደግ የሚያግዙ በምርምር የተገኙ ውጤቶች፣ በምርምር ዘርፉ የተገኙ ጥናቶች፣ በቀጣይ...
የባሕር በር የትውልድ ሕልውና ነው።
ባሕርዳር፡ የካቲት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ቀንድ ስትራቴጂካዊ የኾነው የቀይ ባሕር እና የኤደን ባሕረ ሰላጤ መገኛ በመኾኑ ለዓለም አቀፍ የንግድ መስመር ወሳኝ መተላለፊያ በር ነው። በመካከለኛው ምሥራቅ፣ በአፍሪካ እና በአውሮፓ መካከል እንደ ድልድይ ኾኖ...








