“የታላቁ የሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያበሰረ ነው” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)

"የታላቁ የሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያበሰረ ነው" ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር) ባሕር ዳር: ነሐሴ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የገጠር ልማት ዘርፍ አሥተባባሪ እና የግብርና ቢሮ ኀላፊ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)...

“ቦንድ ለልጆቼ እና ለልጅ ልጆቼ ያወረስኩት ታሪክ ነው” የ80 ዓመት እድሜ ባለጸጋው አባት

ደብረ ብርሃን: ነሐሴ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኩረ ምዕመናን ኪዳኔ ኃይሌ የደብረ ብርሃን ከተማ ነዋሪ ናቸው። በራሳቸው፣ በልጆቻቸው እና በልጅ ልጆቻቸው ስም ለታላቁ የሕዳሴ ግድብ ግንባታ ቦንድ ሲገዙ የቆዩ አባት ናቸው። የዘመናት ቁጭት የኾነው ዓባይ...

ሴቶችን ተጠቃሚ ለማድረግ እየሠራ መኾኑን የአማራ ሴቶች ማኅበር ገለጸ።

ደሴ: ነሐሴ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሴቶች ማኅበር የ2017 አፈጻጸሙን እና የ2018 በጀት ዓመት እቅድ ግምገማ እና ትውውቅ እንደ ወሎ ቀጣና ከዘጠኝ ዞኖች ጋር ለሁለት ቀናት በደሴ ከተማ አካሂዷል። የኮምቦልቻ ከተማ ሴቶች ማኅበር ጽሕፈት...

የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የትውልድ ቦታ መካ።

የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የትውልድ ቦታ መካ። ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) መውሊድ ማለት የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የተወለዱበት ቀን ነው፡፡ ስለነብዩ ሙሐመድ ልደት ሲነሳ ሁሌም አብሮ የሚነሳው የትውልድ ቦታቸው መካ ናት። መካ ታሪካዊ እና ሃይማኖታዊ...

አቅም ሌላቸው ወገኖች መድረስ ከፍተኛ የህሊና ርካታ ነው።

ደብረ ማርቆስ: ነሐሴ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ወይዘሮ ቀለሟ ጌታቸው ነዋሪነታቸው በደብረ ማርቆስ ከተማ ነው። ግለሰቧ ጠላ ጠምቀው በመሸጥ የሚኖሩበት ደሳሳ ጎጇቸው ጣራው በማርጀቱ እያፈሰሰ በችግር ውስጥ ከልጆቻቸው ጋር ሰባት ዓመታትን አሳልፈዋል። የወይዘሮ ቀለሟ መኖሪያ...