ሹዋሊድን ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን በሚያሳይ መልኩ ለማክበር ዝግጅት ተጠናቅቋል።
ባሕር ዳር: መጋቢት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ሕዝብ ዘንድ የአብሮነት እሴትን ከሚያጎለብቱ ባሕላዊ በዓላት አንዱ በሀረሪ ክልል በየዓመቱ በድምቀት የሚከበረው የሹዋሊድ በዓል አንደኛው ነው።
የዘንድሮው የሹዋሊድ በዓል በክልሉ ኅብረ-ብሔራዊ አንድነትን በሚያሳይ መልኩ እና የክልሉን ልማት...
ከ70 በላይ ሀገራት… 800+ ባለሀብቶች… በአንድ መድረክ!
አዲስ አበባ: መጋቢት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከ71 ሀገራት በላይ የተውጣጡ ከ800 በላይ ባለሃብቶች፣ የቢዝነስ መሪዎች እና አማካሪዎች የተሳተፉበት አራተኛው ኢንቨስት ኢን ኢትዮጵያ 2026 ከፍተኛ የኢንቨስትመንት ፎረም "ኢትዮጵያ ለኢንቨስትመንት ዝግጁ ናት" በሚል መሪ መልዕክት በአዲስ...
“ኢትዮጵያ ዓለም አቀፉን የኢንቨስትመንት ፍላጎት የሚያሟሉ መሠረተ ልማቶችን ገንብታለች” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ: መጋቢት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከ71 ሀገራት በላይ የተውጣጡ ከ800 በላይ ባለሃብቶች፣ የቢዝነስ መሪዎች እና አማካሪዎች የተሳተፉበት አራተኛው ኢንቨስት ኢን ኢትዮጵያ 2026 ከፍተኛ የኢንቨስትመንት ፎረም "ኢትዮጵያ ለኢንቨስትመንት ዝግጁ ናት" በሚል መሪ መልዕክት በአዲስ...
“እኛ የምንፈልገው ድጋፍን ሳይኾን አጋርነትን ነው፤ ርዳታን ሳይኾን ኢንቨስትመንትን ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...
ባሕር ዳር: መጋቢት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አራተኛውን ኢንቨስት ኢትዮጵያ 2026 ( Invest in Ethiopia 2026) የቢዝነስ ፎረምን አስጀምረዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ኢትዮጵያ ለዓለም አቀፍ ንግድና...
“የሰላምን ባሕል የሚሸረሽሩ ትርክቶችን በማረም አብሮነትን ማስቀጠል ያስፈልጋል” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: መጋቢት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከወልድያ ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች ጋር በሰላም እና በልማት ዙሪያ ውይይት እያካሄዱ ነው።
የወልዲያ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ዱባለ አብራሬ ከተማዋ የሰላም እና የልማት...







