“የፊቼ ጫምባላላ በዓል ኅብረ ብሔራዊነትን እያጎላ ያለ በዓል ነው” አቶ አገኘሁ ተሻገር
አዲስ አበባ: መጋቢት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሲዳማ ዘመን መለወጫ ፊቼ ጫምባላላ በዓል በሀዋሳ ሶሬሳ ጉዱ ማሌ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል።
በበዓሉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የፌዴሬሽን ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ...
ዜጎች በብሔራዊ ንግድና በሰብዓዊ መብት ተጠቃሚ የሚሆኑበት የሕግ አሠራር እየተፈጠረ መኾኑ ተገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: መጋቢት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ “የብሔራዊ ንግድ እና ሰብዓዊ መብት የድርጊት መርኃ- ግብር ሰነድ” ዝግጅት ግብዓት ማሰባሰቢያ ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ መካሄድ ተጀምሯል፡፡
የኢፌድሪ ፍትሕ ሚኒስቴር የሰብዓዊ መብት ዳይሬክቶሬት ጀነራል አወል...
“ጫምባላላ ለሰላም የሚጸለይበት፣ ቁርሾ እና ጥላቻ የሚወገድበት ሥርዓት ነው” አቶ ደስታ ሌዳሞ
አዲስ አበባ: መጋቢት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሲዳማ ሕዝብ የዘመን መለወጫ በዓል ፊቼ ጫምባላላ በሀዋሳ ሶሬሳ ጉዱ ማሌ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል።
ፊቼ ጫምባላላ የሲዳማ ሕዝብ የራሱን ዘመን የሚለውጥበት ደማቅ በዓል ነው።
በበዓሉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የሲዳማ ክልል...
በዓለ ደብረ ዘይት የምጽዓት መታሰቢያ
ባሕር ዳር: መጋቢት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የዐቢይ ጾም አምስተኛ ሳምንት ደብረ ዘይት እየተባለ ይጠራል። ይህ በዓል ምስጢራት የሚነገሩበት፤ የመጨረሻው ዘመን የሚታሰብበት፤ ምዕምናን ለአምላካቸው ምስጋና እና ምልጃ የሚያቀርቡበት ነው።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ...
የሲዳማ የዘመን መለወጫ በዓል ፍቼ ጫምባላላ እየተከበረ ነው።
አዲስ አበባ፡ መጋቢት 06/2018 ዓ.ም(አሚኮ) የሲዳማ የዘመን መለወጫ በዓል ፍቼ ጫምባላላ በድምቀት እየተከበረ ነው።
የበዓሉ ተዳሚዎች አዲሱን ዓመት ለመቀበል ፍቼ ጄጅ ፣ አይዴ ጫምባላላ እያሉ በጋራ በሶሬሳ ጉዱማሌ ላይ ተገናኝተዋል።
ዘጋቢ:- ድልነሳ መንግሥቴ
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ...








