“የኢፌዴሪ የጸጥታ ተቋማት ዋነኛው ተልዕኮ ሰላምን በመላ ሀገሪቱ ማጽናት ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት ሰላምን ማጽናት የጸጥታ ተቋማት ዋነኛ ተልዕኳቸው ነው ብለዋል።
የኢፌዴሪ የጸጥታ ተቋማት ዋነኛው ተልዕኮ ሰላምን በመላ ሀገሪቱ ማጽናት ነው፡፡ ይሄን በተመለከተ ከጸጥታ ተቋማት...
የስኳር በሽታ እና አሳሳቢነቱ!
ባሕር ዳር: ነሐሴ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ተላላፊ ያልኾኑ በሽታዎች በዓለም አቀፍ ደረጃ ሰዎችን በከፍተኛ ኹኔታ ለሞት እየዳረጉ እንደኾነ የዘርፉ ባለሙያወች ይገልጻሉ።
የልብ ሕመም፣ የደም ግፊት፣ የኩላሊት ሕመም፣ ስትሮክ፣ ካንሰር እና የስኳር ሕመም በዋናነት ተጠቃሽ ናቸው።
በዛሬው...
መውሊድ አብሮነት እና መደጋገፍን የሚጠይቅ የአንድነት በዓል ነው።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ)1 ሺህ 500ኛው የነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ አንዋር መስጅድ ተከብሯል።
የሰሜን ጎንደር ዞን ዑለማዎች የመድረሳ እና የዳዕዋ ዘርፍ አስተባባሪ ሼኽ ሙሐመድ ሱሌማን የመውሊድ በዓል...
ሕዝበ ሙስሊሙ የመውሊድ በዓልን ሲያከብር የነብዩ መሐመድ ( ሰ.ዐ.ወ) መልካምነትን በመግለጽ ሊኾን ይገባል።
ሁመራ፡ ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሕዝበ ሙስሊሙ የመውሊድ በዓልን ሲያከብር የነብዩ መሐመድን ( ሰ.ዐ.ወ) ምግባራት በማስቀጠል መኾን እንደሚገባ የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ሸሪያ ፍርድ ቤት አሳስቧል።
በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ለ1 ሺህ 500ኛ...
ስብዕናው የተገነባ ትውልድ ሀገር ይገነባል።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የዓለም ወጣቶች ቀን የማጠቃለያ ዝግጅት ተካሂዷል። ዝግጅቱ "የተደመረ የወጣቶች አቅም ለዘላቂ ልማት ግቦች ስኬት" በሚል መሪ መልዕክት ነው የተካሄደው።
የውይይቱ ተሳታፊ ወጣቶች ራሳቸውን በቴክኖሎጂ እያበቁ ሥራ ፈጣሪ...