የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት ጉባዔውን ያካሂዳል።
ባሕር ዳር:ጥቅምት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ5ኛ ዓመት የሥራ ዘመኑ ነገ ጥቅምት 18/ 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት 2ኛ መደበኛ...
የኮይሻ የኃይል ማመንጫ በኃይል ፍሰት ላይ ትርጉም ያለው ለውጥ የሚያመጣ ነው።
ባሕር ዳር:ጥቅምት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኮይሻ የኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል በኦሞ ወንዝ ታችኛው ተፋሰስ ከጊቤ ሦስት የኃይል ማመንጫ 129 ኪሎ ሜትር ርቀት ከኮይሻ መንደር በቅርብ ርቀት ላይ ይገኛል።
1 ሺህ 800 ሜጋ...
በክልሉ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎትን ለማስፋት እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት በተመረጡ ከተሞች ተመርቆ ወደ አገልግሎት መግባቱ ይታወሳል።
በመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት እስከ አሁን ድረስ የነበረውን አፈጻጸም የክልሉ ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት...
“የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ የፖለቲካ ሥርዓታችን ማዘመን ይገባናል” አቶ አደም ፋራህ
ባሕር ዳር: ጥቅምት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት እና የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት ውይይት በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው።
በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማሥተባበሪያ ማዕከል ኀላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ...
የሕዝብ ሰላም ያስጨንቀናል፤ የኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ሲደፈር ያበሳጨናል።
ወልድያ: ጥቅምት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 118ኛው የመከላከያ ሠራዊት የምሥረታ ቀን በዓል በወልድያ ከተማ ከሠራዊቱ እና በከተማዋ ከተውጣጡ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር የፓናል ውይይት በማካሄድ ተከብሯል።
የፓናሉ ተሳታፊ የኅብረተሰብ ክፍሎች ሠራዊቱ ለኢትዮጵያ ልዕልና እየከፈለው ያለውን መስዋዕትነት እውቅና...








