የዲጂታል አማራ ኢኒሼቲቭ የማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "በዲጂታል ዕውቀት እና ክህሎት የታነፀ ትውልድ ለአሻጋሪ እና ዘላቂ ዕድገት" በሚል መሪ መልዕክት የዲጂታል አማራ ኢኒሼቲቭ የማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው። በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣...

በባሕር ዳር ከተማ የንግድ ሥርዓቱን በሚያወኩት አካላት ላይ እርምጃ እየተወሰደ ነው።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 17/12/17 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ሠራተኞችን የደመወዝ ጭማሪ መሠረት በማድረግ በንግዱ ዘርፍ ላይ ሊፈጠሩ የሚችሉ ሕገ ወጥ እንቅስቃሴዎችን ለመቆጣጠር እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ አስታውቋል። መንግሥት ለመንግሥት ሠራተኞች ከመስከረም...

የትምህርት መቋረጥ ትውልድን ለሥነ ምግባር ጉድለት ይዳርጋል።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 17/12/17 ዓ.ም (አሚኮ) ትምህርት ባሕል እና እሴትን ለመጠበቅ እና ለማኅበረሰብ እድገት መሠረታዊ ነገር ነው፡፡ በአማራ ክልል ባለፉት ሁለት ዓመታት በነበረው የጸጥታ ችግር ምክንያት ከአራት ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ ኾነዋል፡፡ በርካታ...

ለሀገራዊ ምክክር ስኬት የሴቶች ሚና የላቀ ነው።

ደሴ: ነሐሴ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን "የሴቶች ሚና እና አስተዋጽኦ ለውጤታማ ሀገራዊ ምክክር በኢትዮጵያ" በሚል መሪ መልዕክት የግንዛቤ ማስጨበጫ የውይይት መድረክ በደሴ ከተማ አካሂዷል፡፡ የሴቶች ተሳትፎ ለምክክር ኮሚሽኑ ውጤታማነትም ኾነ ለሀገር ሰላም...

በእንስሳት እርባታ ተስፋ ሰጭ ውጤት ተገኝቷል።

ደሴ፡ ነሐሴ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር የሚኖሩት አቶ ሰይድ ያሲን እና ወጣት ኑሩ አያሌው በዶሮ እና በከብት እርባታ ላይ ተሰማርተው ትርፋማ እየኾኑ ነው። አቶ ሰይድ ያሲን የዶሮ እርባታ ሥራቸውን የጀመሩት በ30 ዶሮዎች ነው።...