ተመራቂዎች ቅጥርን ብቻ ከመጠበቅ ይልቅ ሥራ ፈጣሪ መኾን ይገባቸዋል።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጢስ ዓባይ ኮሌጅ በተለያዩ የሙያ መስኮች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች አስመርቋል።
በምረቃ መርሐ ግብሩ መልዕክት ያስተላለፉት በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ መምህር እና ተመራማሪ በላይነህ አየለ (ዶ.ር) ትምህርት ለአንድ ሀገር እድገት፣ ለውጥና የማኀበረሰብ...
የአሚኮ የቴክኖሎጅ ጉዞ-ሁለት
ባሕር ዳር: ነሐሴ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአሁኑ አሚኮ እንዲወለድ የብዙ ዓመታት ውጣ ውረድ እና መስዋዕትነት ተከፍሎበታል፡፡
ጅማሮው ‘ከምንም’ ነው በማለት ይገልጹታል አብረውት ዛሬ ላይ የደረሱ ጋዜጠኞች እና የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች፡፡ ‘ከምንም’ ማለታቸው በወቅቱ የነበረውን ያልተሟላ...
በገንዳ ውኃ ከተማ የማዕድ ማጋራት መርሐ ግብር ተካሄደ።
ገንዳ ውኃ: ነሐሴ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን የደብረ ገነት ቅድስት ድንግል ማርያም ሰንበት ትምህርት ቤት እና የመተማ ወረዳ የማኅበረ ቅዱሳን አባላት በጋር በመኾን አቅም ለሌላቸው ዜጎች ማዕድ የማጋራት መርሐ ግብር በገንዳ ውኃ...
ቴክኖሎጂን በውጤታማነት መጠቀም ዘመኑ የሚጠይቀው ብልህነት ነው።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "በዲጂታል ዕውቀት እና ክህሎት የታነፀ ትውልድ ለአሻጋሪ እና ዘላቂ ዕድገት" በሚል መሪ መልዕክት የዲጂታል አማራ ኢኒሼቲቭ የማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው።
በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣...
አሚኮ በመሰዋዕትነት ውስጥ እያለፈ ሀገር ያጸና ሚዲያ ነው።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ውግንናው ለሕዝብ ስለኾነ በመሰዋዕትነት ውስጥ ኹሉ እያለፈ ትውልድ ያሰቀጠለ እና ሀገር ያጸና የሚዲያ ተቋም መኾኑ ተገልጿል።
የቀድሞው የአማራ ብዙኀን መገናኛ ድርጅት የአሁኑ አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን...








