መንግሥትን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ የቀድሞው ታጣቂዎች በደብረ ብርሃን ከተማ የተሐድሶ ሥልጠና ጀመሩ።
ደብረ ብርሃን: ነሐሴ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔራዊ ተሐድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር ተመስገን ጥላሁን እስካሁን ከ72 ሺህ 500 በላይ የቀድሞ ታጣቂዎችን በኮሚሽኑ የትሐድሶ ሥልጠና ወስደው ወደ ማኅበረሰቡ እንዲቀላቀሉ ተደርጓል ብለዋል።
ከዚህ ጎን ለጎን በዘላቂነት እንዲቋቋሙ የማድረግ ሥራ...
ፕላን ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ለመተማ ወረዳ ትምህርት ጽሕፈት ቤት የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።
ገንዳ ውኃ፡ ነሐሴ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፕላን ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ የተባለ ግብረ ሰናይ ድርጅት ከ5 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የትምህርት ቁሳቁስ በምዕራብ ጎንደር ዞን ለመተማ ወረዳ ትምህርት ጽሕፈት ቤት ድጋፍ አድርጓል።
የመተማ ወረዳ ትምህርት ጽሕፈት ቤት...
የማዳበሪያ ማምረቻ ኮምፕሌክስ የድርሻ ስምምነት መፈረሙን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ( ዶ.ር) ገለጹ።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ወደ ምግብ ዋስትና እና የግብርና ሽግግር በምናደርገው ጉዞ አንድ ሌላ እጥፋት ላይ በመድረሳችን ኢትዮጵያውያን ሁሉ እንኳን ደስ አለን...
የታጣቁ ኃይሎች የሰላም አማራጭን ተቀበሉ።
ደብረ ብርሃን: ነሐሴ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን መርሐቤቴ ወረዳ የገረን እና የአፈዘዝ ቀበሌዎች ላይ በተሳሳተ ዓላማ ወደ ጫካ ገብተው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 67 የታጠቁ ኃይሎች ሰላምን መርጠዋል።
የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ መካሻ አለማየሁ...
የአርሶ አደሮችን ሕይወት እየቀየረ ያለው የፍራፍሬ ምርት፦
ባሕር ዳር: ነሐሴ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የተለያዩ ፍራፍሬዎችን ለማምረት ምቹ የአየር ንብረት፣ ለም አፈር እና የውኃ ሃብት የሚገኝበት ነው። በክልሉ ፍራፍሬ ከሚያመርቱ አካባቢዎች መካከል ደግሞ የደቡብ ወሎ ዞን ተጠቃሽ ነው።
አቶ ጀማል አብዱ...








