ከተሞች ለኑሮ ምቹ እንዲኾኑ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ከተሞች የትብብር መድረክ በባሕር ዳር ከተማ አውደ ጥናት አካሂዷል። የኢትዮጵያ ከተሞች የትብብር መድረክ ዋና ዳይሬክተር አንዷለም ጤናው የትብብር መድረኩ በ2013 ዓ.ም ከተመሠረተ ጀምሮ ከተሜነትን ለማስፋፋት እና ከተሞች ለነዋሪዎች...

ኢትዮ ቴሌኮም ደብረ ብርሃን ለሚገኘው ሐበሻ አረጋውያን እና ምስጉኖች መርጃ ልማት ድርጅት ድጋፍ አደረገ።

ደብረ ብርሃን: ነሐሴ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮ ቴሌኮም ማዕከላዊ ሰሜን ሪጅን ደብረ ብርሃን ከተማ ለሚገኘው የሐበሻ አረጋውያን እና ምስጉኖች መርጃ ልማት ድርጅት 2 ነጥብ 1 ሚሊዮን ብር የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል። በኢትዮ ቴሌኮም የማዕከላዊ ሰሜን ሪጅን...

“በአብሮነት እና በኅብረት ተሰልፈን ሰላማዊ ዓድዋን በሕዳሴው ግድብ እውን አድርገናል” አረጋዊ በርሄ (ዶ.ር)

አዲስ አበባ: ነሐሴ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን በማስመልከት የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት የፓናል ውይይት እያካሄደ ነው። የፓናል ውይይቱ "በኅብረት ችለናል"በሚል መሪ መልእክት ነው እየተካሄደ የሚገኘው። በውይይቱ መልእክት ያስተላለፉት የታላቁ...

ከተሞች ለፈጠራ እና ኢኖቬሽን ምቹ እንዲኾኑ መሥራት እንደሚገባ አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር) አሳሰቡ።

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ከተሞች የትብብር መድረክ በባሕር ዳር ከተማ ዐውደ ጥናት እያካሄደ ነው። በመድረኩ መልዕክት ያስተላለፉት በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አሥተባባሪ እና የከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አሕመዲን...

በአካታችነት ምዘና ላይ ጥሩ የፈጸሙትን ማበረታታት እና ድክመት የታየባቸውን ማገዝ ይገባል።

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት የሥርዓተ ጾታ እና ማኅበራዊ አካታችነት የተቋማት ምዘና ላይ ውይይት አድርጓል። ውይይቱ በተቋማት ውስጥ የሴቶች፣ ሕጻናት፣ አረጋውያን እና ልዩ...