“የትናንትን ስህተት በነገ የሰላም ፍሬ ለመካስ በማሰብ የሰላም መንገድን ስለመረጣችሁ ደስተኞች ነን” ምክትል ርእሰ...

ደሴ: ነሐሴ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከደቡብ ወሎ ዞን፣ ከሰሜን ወሎ ዞን፣ ከወልዲያ ከተማ፣ ከኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር እና ከዋግኸምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር የሰላም አማራጭን ለተቀበሉ የቀድሞ ታጣቂዎች የተሐድሶ ሥልጠና በኮምቦልቻ ከተማ መስጠት ተጀምሯል። በመርሐግብሩ ላይ የአማራ...

አሻጋሪ ዕቅዱ ከክልሉ ባለፈ የሀገሪቱን የቀጣይ ዕድገት የሚወስን ነው።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል "ሁሉን አቀፍ ልማት ያስመዘግባል" ተብሎ ተስፋ የተጣለበት የቀጣይ 25 ዓመት የአሻጋሪ እና ዘላቂ ልማት እቅድ ተዘጋጅቷል። በዕቅዱ ላይ ከዚህ በፊት ለክልል የተለያዩ ባለድርሻ አካላት ሥልጠና ተሠጥቷ። አሁን...

የነዳጅ ግብይትን በቴክኖሎጂ አስደግፎ በመሥራት ሕገ ወጥ ድርጊቶችን መከላከል ይገባል።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ ከተለያዩ የክልል መሥሪያ ቤት መሪዎች፣ ከነዳጅ ባለ ማደያዎች እና ከጸጥታ ኀላፊዎች ጋር በነዳጅ ግብይት ዙሪያ በባሕር ዳር ከተማ እየመከረ ነው። በምክክሩ...

“አፍሪካውያን ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን በጋራ ልንከላከል ይገባል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕርዳር: ነሐሴ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የምሥራቅ እና ደቡባዊ አፍሪካ ሀገራት በወንጀል ድርጊት የተገኘ ገንዘብን ሕጋዊ አስመስሎ የማቅረብ ወንጀልን የመከላከል ቡድን ቀጣናዊ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባን አስጀምረዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ...

አሻጋሪ የልማት እቅዱ ቁጭትን የፈጠረ ተስፋን የሰነቀ ዕቅድ ነው።

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሁለንተናዊ ለውጥ ያመጣል ተብሎ የታመነበት አሻጋሪ የልማት እቅድ በማዘጋጀት ወደ ተግባር በመግባት ላይ ነው። ለተፈጻሚነቱም በየደረጃው ያለውን የፈጻሚና አስፈጻሚ አካላት በቂ ግንዛቤ በመፍጠር አቅም መገንባት አንዱ...