የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ የ25 ዓመቱን ስትራቴጂክ ዕቅድ ተግባራዊ ለማድረግ መዘጋጀቱን አስታወቀ።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ኀላፊ ብርሃኑ ጎሽም ቢሮው በክልሉ ጠንካራ የፍትሕ ሥርዓት ለመገንባት የሚያስችለውን የ25 ዓመት የፍኖተ ካርታ እና የአምስት ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅዶችን ተግባራዊ ለማድረግ መዘጋጀቱን ገልጸዋል።
ባለፈው ዓመት...
የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ከዞንና ከተማ አሥተዳደር ኅላፊዎች ጋር በባሕር ዳር ከተማ ውይይት እያካሄደ ነው።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በውይይት መድረኩ የ2017 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀም እና የ2018 በጀት ዓመት የልማትና የመልካም አሥተዳድር እቅድ ዙሪያ ውይይት እየተደረገ ነው።
የመግባቢያ ሰነድ መፈራረም እና ባለፈው በጀት ዓመት የተሻለ የፈፀሙ ዞኖችና...
በሰላም እጦት አገልግሎቱን አቁሞ የነበረው የጤና ተቋም አሁን ላይ ህይወትን እየታደገ ነው።
ደብረብርሃን፡ ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኤፍራታ እና ግድም ወረዳ የጀውሃ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ በአካባቢው ተፈጥሮ በነበረ ግጭት እና በሰሜኑ ጦርነት ሙሉ በሙሉ ውድመት ደርሶበት ቆይቷል።
የጤና አጠባበቅ ጣቢያው አሁን ላይ ወደ አገልግሎት በመመለስ ለኅብረተሰቡ ግልጋሎት...
“ሃይማኖታዊ አስተምህሮውን በተግባር ስለኖራችሁ እናመሰግናለን” ምክትል ከንቲባ አስሜ ብርሌ
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 500ኛው የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በሃይማኖቱ ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ነው።
በባሕር ዳር ከተማም በሰላም በር መስጅድ የሃይማኖቱ ተከታዮች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች...
የነቢዩ መስጅድ ውስጥ የተገጠሙት ቴክኖሎጅዎች።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሳውዲ አረቢያ ምዕራብ ሂጃዝ ክልል ውስጥ የምትገኘው መዲና ከተማ በእስልምና ሃይማኖት ትልቅ ሃይማኖታዊ ክብር ከሚሰጣቸው ቦታዎች አንዷ ናት።
ከመካ ቀጥሎ በኢስላም ሁለተኛዋ ቅዱስ ከተማ ናት። "የነቢዩ ከተማ" ወይም "የብርሃን...








