የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከ100 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ወገኖች ማዕድ አጋሩ።

አዲስ አበባ: መጋቢት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የኢድ አልፈጥር በዓልን አስመልክቶ ከ100 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ወገኖች ማዕድ አጋርተዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የረመዳን ጾም ከተጀመረበት ጊዜ...

“ገቢ የችግር መውጫ መንገዳችን ነው” መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር)

  ባሕር ዳር: መጋቢት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ በገቢ አሠባሠብ እና በአሠራሮች ዙሪያ ከወልድያ ከተማ አሥተዳደር እና ከሰሜን ወሎ ዞን የወረዳ የሥራ ኀላፊዎች እና የገቢ ተቋማት ባለሙያዎች ጋር ውይይት አካሂዷል። የቢሮው ኀላፊ መንገሻ...

“ሕዝብ በተግባራት ላይ እንደ ባለቤት ሲሳተፍ ሰላም ይጸናል” አሕመዲን መሐመድ (ዶ.ር)

  ባሕር ዳር: መጋቢት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን የባሶና ወራና፣ የአንጎለላ ጣራ ወረዳ እና የቡልጋ ከተማ አሥተዳደር የሰላም፣ ልማት እና የወቅታዊ ተግባራት ሁኔታ የግምገማ መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ የተገኙት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ልማት...

የፖለቲካ ፓርቲዎች ለሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ቅድመ ዝግጅት ሥራ እየሠሩ መኾኑን ገለጹ።

ባሕርዳር፡መጋቢት08/2018ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫ ለአንድ ሀገር ብዙ ፋይዳ ያለው የዴሞክራሲ መሠረት ነው። ብዙ ብሔር፣ ብሔረሰብ እና ፍላጎቶች ላሉባቸው እንደ ኢትዮጵያ ላሉ ሀገሮች ደግሞ ሚናው ጉልህ ነው። ለዚህም በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ እንደ ሀገር እና እንደ አማራ ክልል...

ለጽንፈኛው ቡድን ሊደርስ የነበረን ነዳጅ እና የሞተር ዘይት መያዙን የምሥራቅ እዝ አስታወቀ።

  ባሕር ዳር: መጋቢት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለጽንፈኛው ቡድን ሊደርስ የነበረን 136 ጀሪካን ነዳጅ እና የመኪና ሞተር ዘይት ሊያስተላልፉ የነበሩ ግለሰቦች መያዛቸውን በሀገር መከላከያ ሠራዊት የምሥራቅ እዝ አስታውቀዋል። በደብረ ታቦር ከተማ ዙሪያ በሕገ ወጥ መንገድ ነዳጅ...