“ወጣቶች ለአየር ንብረት ለውጥ የማትበገር አፍሪካን የሚገነቡ መሐንዲሶች ናቸው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ "የአፍሪካ ወጣቶች የአየር ንብረት ጉባኤ 2025ን" አስጀምረዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት ወጣቶች ለአየር ንብረት ለውጥ የማትበገር አፍሪካን የሚገነቡ መሐንዲሶች ናቸው...

በ171 የምዝገባ ጣቢያዎች የምዝገባ ሥራውን ዲጂታላይዝድ ማድረግ ተችሏል።

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የአማራ ክልል ሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም እና የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ ዙሪያ ከዞን ቡድን መሪዎች እና ከሚመለከታቸው አካላት ጋር እየተወያየ ነው። ‎ ‎በመድረኩ መልእክት...

“በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ተግባራት ተስፋ ሰጪ ውጤቶችን አይተናል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ነሐሴ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በላይ ዘለቀ ክፍለ ከተማ የአቅመ ደካሞችን ቤት ሥራ አስጀምረዋል። የአቅመ ደካሞች የቤት ሥራው በአማራ ክልል ሥራ እና ሥልጠና ቢሮ...

የኢትዮጵያ ማንሰራራት ብስራት የኪነጥበብ ጉዞ ወደ ሩሲያ ሊደረግ ነው።

አዲስ አበባ፡ ነሐሴ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሚኒኬሽን ሚኒስቴር፣ የባሕል እና ስፖርት ሚኒስቴር ከሻኩራ ፕሮዳክሽን ጋር በመኾን በሰጡት መግለጫ ኪን ኢትዮጵያ የማንሰራራት ብስራት የጥበብ ጉዞ ቀደም ሲል ወደ ቻይና መደረጉን እና ኢትዮጵያን በልኳ ማስተዋወቅ...

ኀብረት ሥራ ማኀበራት ገበያን በማረጋጋት ረገድ ሚናቸው ከፍተኛ ነው።

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኀብረት ሥራ ኮሚሽን የ2017 ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2018 ዓመት ዕቅድ ትውውቅ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ይገኛል። ኀብረት ሥራ ማኀበራት ገበያን በማረጋጋት፣ የአርሶ አደሮችን ምርት...