“በአማራ ክልል ከሚስተዋለው የፀጥታ ችግር ቀጥሎ የኑሮ ውድነት የማኅበረሰቡ አንገብጋቢ ችግር ነው” የአማራ ክልል...

ደሴ: የካቲት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ከሚስተዋለው የፀጥታ ችግር ቀጥሎ የኑሮ ውድነት የማኅበረሰቡ አንገብጋቢ ችግር መኾኑን የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ ምክትል ኀላፊ በዛብህ ግዛቸው ተናግረዋል። ቢሮው ባለፉት ስድስት ወራት ያከናወናቸውን...

“በደም የተከበረው በላብና በሕግ ይፀናል” አቶ አሸተ ደምለው

ሁመራ: የካቲት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሕዝብ የወልቃይት ጠገዴ አማራ ባለፈው ሥርዓት የደረሰበትን ግፍ እና መከራ በመገንዘብ ከወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ጎን ሊቆም እንደሚገባ የዞኑ ነዋሪዎች ጠይቀዋል። በዞኑ አሥተዳዳሪ አሸተ ደምለው የተጻፈው "የተከዜ አዳኝ ትውልድ" መጽሐፍ...

ሴቶች በማኅበረሰቡ ዘንድ ያላቸውን ተቀባይነት በመጠቀም ሰላም የማስፈን ኀላፊነታቸውን እንዲወጡ የደብረ ማርቆስ ከተማ...

ደብረ ማርቆስ: የካቲት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሴቶች በማኅበረሰቡ ዘንድ ያላቸውን ተቀባይነት በመጠቀም ሰላም የማስፈን ኀላፊነታቸውን በትጋት እንዲወጡ የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ አሳስቧል። 113ኛው ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን...

ከባሕር ዳር – ጋሸና – አላማጣ የተዘረጋው መስመር በመበጠሱ ኃይል መቋረጡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል...

ባሕር ዳር: የካቲት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከባሕር ዳር - ደብረታቦር - ንፋስ መውጫ - ጋሸና - አላማጣ የተዘረጋው ባለ 230 ኪሎ ቮልት የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር በመበጠሱ በአካባቢዎቹ ኃይል መቋረጡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታውቋል። በተቋሙ...

የምሥራቅ ኢትዮጵያ ታላቁ ጀብዱ-ካራማራ

ባሕር ዳር: የካቲት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለረጅም ዘመን በሀገሪቱ የነበረውን ዘውዳዊ ሥርዓት እንደ ቧልት ጥሎ ሥልጣን በድንገት የተቆናጠጠው ወታደራዊው መንግሥት መንበሩ ፈጽሞ አልረጋ ብሎታል፡፡ የውስጥ ቀጋ የውጭ አልጋ የኾኑት ገንጣይ ተገንጣዮች የሀገሪቷን የመከራ ዘሃ...