የአዕምሮ ዕድገት ውስንነት ያለባቸው ወገኖች ላይ መሥራት እንደሚገባ ተመላከተ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሁላችንም በምንችለው ሁሉ የአዕምሮ ዕድገት ውስንነት ያለባቸው ወገኖችን በተመለከተ መሥራት እንደሚገባ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ገልጸዋል፡፡ ዓለም አቀፉ የአዕምሮ ዕድገት ውስንነት ቀን እና "መጋቢትን ከዲቦራ ጋር"...

በአማራ ክልል ውስጥ ሰላምን ከማረጋገጥ ጎን ለጎን ጠንካራ የልማት ሥራዎች እየተከናወኑ መኾኑን የፌዴራል መንግሥት...

ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስትሯ ጫልቱ ሳኒ የተመራው የፌዴራል ሱፐርቪዥን ቡድን በአማራ ክልል ሲያካሂድ የቆየውን ልዩ የሥራ ድጋፍ እና ክትትል አጠናቅቋል። የሱፐርቪዥን ቡድኑ በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የልማት እና...

የፌዴራል መንግሥት ሱፐርቪዥን ቡድን በአማራ ክልል ሲያካሂድ የቆየውን ልዩ የሥራ ድጋፍ እና ክትትል የማጠናቀቂያ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስትሯ ጫልቱ ሳኒ የተመራው የፌዴራል ሱፐርቪዥን ቡድን በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የመልካም አሥተዳደር እንቅስቃሴዎችን ሲመለከት ቆይቷል። በክልሉ የሚካሄዱ የልማት ሥራዎችን በመመልከት ድጋፍ እና ክትትል...

“በኢትዮጵያ በኤሌክትሪክ ኀይል የሚሠሩ ተሽከርካሪዎች ቁጥር ከ100 ሺህ በላይ ደርሰዋል” የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር

ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሀገሪቱ ያለውን የታዳሽ ኃይል አቅም በአግባቡ ለመጠቀም በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሠሩ ተሽከርካሪዎችን ቁጥር ለመጨመር ዕቅድ መያዙን የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በርካታ የነዳጅ መኪኖች ወደ ሀገር እንዳይገቡ መከልከላቸውም ተመላክቷል፡፡ የትራንስፖርት እና...

አይመለከተኝም’ እስከ መቼ?

ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለዛሬ የትዝብት አምድ መነሻ የኾነኝ በተለያዩ የመንግሥት ተቋማት የአገልግሎት አሰጣጥ ላይ ያስተዋልኳቸው ጉዳዮች ናቸው ። ቀለል ያለ ህክምና ለማግኘት ጎራ ያልኩበት አንድ የጤና ተቋም የታዘብኩትን በማስቀደም ልጀምር። በሥራ...