በሕገ ወጡ ቡድን ውስጥ የሚሳተፉ አካላት ወደ ሰላማዊ ሕይወት እንዲመለሱ በምሥራቅ ጎጃም ዞን በተለያዩ...

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን በተለያዩ አካባቢዎች ከሚኖሩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር ስኬታማ ሕዝባዊ ውይይት መደረጉ ተገልጿል። የምሥራቅ ጎጃም ዞን ኮማንድ ፖስት ሠብሣቢ እና የኮር አዛዥ ብርጋዴል ጄኔራል...

ቢግ ዳታ ምንድን ነው?

ባሕር ዳር: መጋቢት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ቢግ ዳታ በቀላል አገላለጽ ትልቅ የመረጃ ስብስብ ነው፡፡ ከኢንፎርሜሽን ኮምዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ እድገት ጋር ተያይዞ እጅግ በርካታ መረጃ በየአንድ አንዷ ሴኮንድ ይመረታል፡፡ አንድ ዘመናዊ ስልክ ተጠቃሚ በአንድ ወር ውስጥ...

“የጽንፈኝነት አስተሳሰብን በማውገዝ በሰላማዊ መንገድ የሕዝብን ጥያቄዎች ለማስመለስ በጋራ መሥራት ይገባል” የሰሜን ወሎ...

ወልድያ: መጋቢት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ወሎ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አራጌ ይመር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥተዋል። ባለፉት ስምንት ወራት ጽንፈኛው እና ዘራፊው ቡድን በዞኑ የፀጥታ ስጋት ፈጥሮ ነበር። ይሁን እንጂ የመከላከያ ሠራዊት፣...

ከዛሬ ጀምሮ በሚካሄደው የታላቁ የሕዳሴ ግድብ የቦንድ ሳምንት ኢትዮጵያውያን ቦንድ በመግዛት አሻራቸውን እንዲያሳርፉ ጥሪ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "በኅብረት ችለናል" በሚል መሪ መልዕክት ከመጋቢት 18/2016 ዓ.ም ጀምሮ በሚካሄደው የታላቁ የሕዳሴ ግድብ የቦንድ ሳምንት 100 ሚሊዮን ብር ለማሰባሰብ መታቀዱን ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤቱ አስታውቋል። የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ...

የከተማ ግብርናን በማስፋፋት ኅብረሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ እየሠራ እንደሚገኝ የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ...

ደብረ ብርሃን: መጋቢት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማ ግብርናን በማስፋት ኅብረሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ እንደሚገኝ የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ አስታውቋል። የዞኑ እና የክልሉ የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት በከተማ የግብርና ሥራ ላይ...