የውጭ ምርቶችን በሀገር ውስጥ በመተካት 113 ሚሊዮን ዶላር ተገኝቷል።
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 3/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ ኀላፊ ኃይሌ አበበ ባለፉት ዓመታት በክልሉ ለማዕድን ዘርፉ በተሰጠው ትኩረት የግጭት ምንጭ ከመኾን ወጥቶ የምጣኔ ሃብት አማራጭ ሆኗል ብለዋል።
ክልሉ ካለው 185 ሺህ...
የእንግጫ ነቀላ እና የከሴ አጨዳ በዓል የቱሪዝም መዳረሻ እንዲኾን እየተሠራ ነው።
ደብረማርቆስ: ጳጉሜን 3/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን የእንግጫ ነቀላ እና ከሴ አጨዳ በዓል ማጠቃለያ ዝግጅት በደብረ ማርቆስ ከተማ ተካሂዷል። የክረምቱ ወቅት መገባደድን እና የአዲስ ዓመት መቃረብን ከሚያበስሩ ባሕላዊ ክዋኔዎች መካከል አንዱ የኾነው የእንግጫ...
የኢትዮጵያ ምድር ማጌጫ አደይ አበባ።
አዲስ አበባ: ጳጉሜን 3/2017 ዓ.ም (አሚኮ) መስከረም ሲጠባ አደይ ሲፈነዳ
እንኳን ሰው ዘመዱን ይጠይቃል ባዕዳ።
ከያኒያን ይህችን የግጥም ስንኝ ደርሰው በዜማ አሽተው ለአድማጩ ሲያደርሱ በአዲስ ዓመት ዘመድ ከዘመዱ፤ ጓደኛ ከጓደኛ እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ የሚባባልበት መኾኑን ለማሳየት...
ከበዓል ጋር ተያይዞ ሊፈጠሩ ከሚችሉ ወንጀሎች እና አደጋዎች ራስን መጠበቅ ይገባል።
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ መጭውን የዘመን መለወጫ በዓል አስመልክቶ ለኅብረተሰቡ የጥንቃቄ መልዕክት አስተላልፏል።
በክልሉ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የሚዲያ እና ኮሙዩኒኬሽን ዋና መምሪያ ኃላፊ ረዳት ኮሚሽነር ክንዱ...
“እመርታ ለዘላቂ ከፍታ” በሚል መሪ መልዕክት በኮምቦልቻ ከተማ ጳጉሜን 3 በፓናል ውይይት እና ጉብኝት...
ደሴ: ጳጉሜን 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በፓናል ውይይቱ ላለፉት ሦስት ዓመታት ማለትም ከ2015 እስከ 2017 ዓ.ም የሥራ አፈጻጸም እንደ ከተማ ተገምግሟል።
የፓናል ውይይቱን የመነሻ ጽሑፍ ያቀረቡት የኮምቦልቻ ከተማ የከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ የእቅድና በጀት ቡድን መሪ...








