በደብረብርሃን ከተማ “የማንሰራራት” ቀንን ምክንያት በማደረግ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተካሄደ።
ደብረብርሃን: ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጳጉሜን 4/2017 ዓ.ም በአካል ብቃት እንቅስቃሴው ላይ የተገኙት የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ በድሉ ውብሸት በባለፉት ዓመታት በከተማው የሚገኙ አምራች ኢንዱስትሪዎች ከአካባቢ አልፈው ለሀገር ተኪ ምርት በማምረት...
ኢትዮጵያ የማንሠራራት ዘመን ላይ መኾኗን የሚያሳዩ ሥራዎች ተሠርተዋል።
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጳጉሜን 4 " የማንሠራራት ቀን" በአማራ ክልል በተለያዩ ሁነቶች ተከብሯል።
በሥነ ሥርዓቱ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ እና የግብርና ቢሮ ኀላፊ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር...
“አድዋ እና ዓባይ”
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አድዋ እና ዓባይ ኢትዮጵያዊያን አብረው፣ ድር እና ማግ ኾነው የሠሯቸው ህያው ሐውልቶች ናቸው።
ዓባይ እና ዓድዋ በርካታ የሚያመሳስሏቸው ጉዳዮችም ያሏቸው የማይፋቁ አሻራዎች ሊባሉ ይችላሉ።
አድዋ የቅኝ ግዛት ቅዠትን ያመከንበት ሲኾን...
የትብብራችንን ፍሬ በዓባይ አየን።
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያውያን የገንዘብ፣ የላብ፣ የእንባ፣ የደም እና የሕይወት መስዕዋትነት ፍሬ ዛሬ እውን ኾኗል። ይሄ ሁሉ በአንድ ላይ እና ያለስስት የተከፈለበት ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ውጣ ውረዶችን አልፎ ለሪቫን መቁረጥ...
ሕዳሴ በይቻላል የሥራ መንፈስ የደፈርነው ፕሮጀክት ነው።
ገንዳ ውኃ: ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን መመረቅ አስመልክቶ የገንዳ ውኃ ከተማ ነዋሪዎች እና መንግሥት ሠራተኞች ሃሳባቸውን ለአሚኮ ሰጥተዋል።
የገንዳ ውኃ ከተማ አሥተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ጋሻው አራጋው...








