“ዓላማችን በሀገሪቱ ከፍተኛውን ውጤት ማስመዝገብ ነው” የሐዲስ ዓለማየሁ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪዎች

ባሕር ዳር: ግንቦት 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ የ12ኛ ክፍል ፈተና በዩኒቨርሲቲዎች መሰጠት ከጀመረ ጊዜ ጀምሮ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ከሚያስመዘግቡት ይልቅ የማያስመዘግቡት ተማሪዎች በብዙ እጥፍ ይልቃሉ። አንድም ተማሪ ያላሳለፉ ትምህርት ቤቶች ብዙ ናቸው። ብዙዎች አዲስ የመጣው...

ውኃ አዘል መሬቶችን ከጉዳት ለመከላከል ፖሊሲ እና አዋጅ ሊወጣ መኾኑን የኢትዮጵያ አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን...

ባሕር ዳር: ግንቦት 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ ለውኃ አዘል መሬቶች ተገቢውን ጥበቃ ማድረግ የሚያስችል ፖሊሲ እና አዋጅ እያዘጋጀ መኾኑን የኢትዮጵያ አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ገልጿል። በኢትዮጵያ ውኃ አዘል መሬቶች በእርሻ ሥራ፣ በግጦሽ እና ሌሎች ተግባራት ምክንያት...

የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ከ7 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ የህክምና መሣሪያዎች ድጋፍ አገኘ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአሜሪካ ሰብዓዊ ተራድኦ ድርጅት (USAID) በአማራ ክልል ተላላፊ በሽታዎችን እና ወረርሽኞችን ለመከላከል የሚውል ከ7 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የመድኃኒት፣ ህክምና መሣሪያ እና ሌሎች ቁሳቁሶች ድጋፍ አድረጓል፡፡ በድጋፍ...

ለአማራ ክልል ቴክኖሎጂን የሚያዘምኑ ቁሶችን የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ድጋፍ አደረገ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የቪድዮ ኮንፈረንስ ካሜራዎች ድጋፍ በክልሉ የሚከናወኑ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ሥራዎችን በማጠናከር ውጤታማ ለማድረግ ያለመ ነው። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ.ር) ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በክልሎች የሚከናወኑ የዘርፉን...

“በግብርና ዘርፍ ያገኘነውን ስኬት በኢንደስትሪው ዘርፍ ለመድገም ትልቅ ትልም አለን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

ባሕር ዳር: ግንቦት 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የገዳ ኢንዱስትሪ ዞን ምሥረታ ዛሬ ተካሂዷል። በምሥረታው ላይ የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) "በግብርና ዘርፍ ያገኘነውን ስኬት በኢንደስትሪው ዘርፍ ለመድገም ትልቅ ትልም አለን" ብለዋል። የገዳ ኢንደስትሪ ዞን...