“ብሪክስ የወደፊት ዕጣ ፈንታው ብሩህ ነው” አምባሳደር ዲና ሙፍቲ
ባሕር ዳር: ግንቦት 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ብሪክስ የንግድ እድሎችን በመጨመር የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት፣ የቴክኖሎጂ ተደራሽነት እና የውጪ ገበያን ለማብዛት እንደሚረዳ ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀል እና የደቡብ-ደቡብ ትብብርን በማስተዋወቅ ላይ ያላት ሚና፣
ጥቅሞች፣ ተግዳሮቶች እና እድሎች...
በኢንዱስትሪ ፓርኮች የቻይናውያን ባለሃብቶችን ተሳትፎ ለማሳደግ እየተሠራ እንደኾነ ተገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: ግንቦት 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በኢንዱስትሪ ፓርኮች የቻይናውያን ባለሃብቶችን ተሳትፎ ለማሳደግ እየሠራ መኾኑን አስታውቋል። የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አሥፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ ኮርፖሬሽኑ በሚያሥተዳድራቸው ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን በጠበቁ ኢንዱስትሪ...
“በሕዝባዊ ውይይት ለተነሱ ጥያቄዎች ተግባራዊ ምላሽ የመስጠት ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል” የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማውን በጎርጎራ ማካሄዱ ይታወሳል። በመድረኩ የፓርቲው ፕሬዚዳንት እና የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) "ግጭቶችን ማስቀረት ብልጽግናን ማጽናት" በሚል ርእስ...
ባለፉት 10 ወራት ከ425 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ተሠበሠበ፡፡
ባሕር ዳር: ግንቦት 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በበጀት ዓመቱ ባለፉት 10 ወራት ከ425 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሠብሠቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታውቋል። የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ በሰጡት መግለጫ በበጀት ዓመቱ ባለፉት 10 ወራት 442 ነጥብ 85...
የፍኖተ ካርታው ዝግጅት በሦስት ሳምንታት ጊዜ ውስጥ ተጠናቅቆ ወደ ትግበራ እንደሚገባ የፍትሕ ሚኒስቴር ገለጸ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ማስተግበሪያ ፍኖተ ካርታ እየተዘጋጀ መኾኑን የፍትሕ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በአዲስ አበባ እና በሁሉም ክልሎች በሚገኙ ከተሞች ከ80 በላይ የግብዓት ማሰባሰቢያ የምክክር መድረኮች ተካሂደዋል፡፡ በእነዚህ መድረኮች...








