ለሀገራዊ ችግሮች ሀገር በቀል መፍትሔ!
ባሕር ዳር: ግንቦት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ግጭት በሰው ልጆች የሕይወት ውጣ ውረድ ውስጥ አንዱ ገጽታ ነው። ግጭቱ ከፍተኛ ጉዳት ከማድረሱ በፊት መቆጣጠር ደግሞ አንዱ ጥበብ ነው። የሚፈጠሩ ግጭቶችን ቀድሞ ለመፍታት ከሚያገለግሉ መንገዶች ውስጥ...
የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት 4ኛ ዙር 10ኛ ዓመት 27ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ...
ሰቆጣ: ግንቦት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት 4ኛ ዙር 10ኛ ዓመት 27ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል።
ምክር ቤቱ የ26ኛ መደበኛ ጉባኤውን ቃለ ጉባኤ መርምሮ ማጽደቅ፣ የብሔረሰብ አሥተዳደሩን የ9 ወር የኦዲት...
ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ራይሲ ነበረባት የተባላቸው ሄሊኮፕተር ውስጥ ምንም ዓይነት የመትረፍ እድል እንደሌላ ተገለጸ ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገሪቱ ባለሥልጣናትን ዋቢ በማድረግ ሮይተርስ ሄሊኮፕተራ ሙሉ በሙሉ መቃጠሏን ዘግባል ። ባለሥልጣናቱ የሁሉም ተሳፋሪዎች ሕይወት አልፎ እንደሚሆን በስጋት ተናግረዋል።
መኸር እና ታስኒም የተባሉትን ጨምሮ የኢራን መገናኛ ብዙኀን ፕሬዝዳንቱን ጨምሮ...
የአፈር አሲዳማነትን ለማከም ትኩረት መደረግ እንዳለበት ተጠቆመ፡፡
ደብረ ብርሃን: ግንቦት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአፈር አሲዳማነትን ለማከም ትኩረት መደረግ እንዳለበት የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ ገልጿል፡፡ በሰሜን ሸዋ ዞን የሚገኙ ከ10 ወረዳዎች የተውጣጡ አመራርና ባለሙያዎች የተሳተፉበት የአሲዳማ አፈር የንቅናቄ መድረክ በደብረብርሀን ከተማ...
“አርሶአደሮች በበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ውጤታማ ሥራን እያከናወኑ ነው” የደሴ ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ
ደሴ: ግንቦት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ 26 የቀበሌ አሥተዳደሮች አሉ፡፡ ከነዚህ መካከል 8ቱ ከዚህ ቀደም የገጠር ቀበሌ የነበሩ እና ወደ ከተማ አሥተዳደሩ የተካተቱ ናቸው፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ልዩ ትኩረት ተሰጥቶት እየተተገበረ በሚገኘው የበጋ...








