“ከሁለተኛው ዓለም ጦርነት ማግስት ጀምሮ ዓለም ቢለወጥም ዓለም አቀፍ ተቋማት ግን ባሉበት ናቸው” አንቶኒዮ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ አፍሪካ በዓለም ሰላም እና ደኅንነት ሚናዋን እንድትወጣ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ በተመድ የፀጥታ ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ንግግር ያደረጉት አንቶኒዮ ጉተሬዝ የአፍሪካን ተሳትፎ...
ለ190 የቱሪስት አገልግሎት ሰጭ ተቋማት የብቃት ማረጋገጫ መስጠቱን ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የቱሪዝም ዘርፋን ለማነቃቃት እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ ኀላፊ መልካሙ ፀጋዬ ገልጸዋል። በበጀት ዓመቱ በክልሉ የሚገኙ የቱሪስት መዳረሻዎችን ይጎበኛሉ ተብሎ ከታቀደው 7 ሚሊዮን 118 ሺህ...
“የአዕምሮ ጤና ችግር ከብዝኃ-ሕይወት ጋር ግንኙነት አለው” አዲስ የጥናት ውጤት
ባሕር ዳር: ግንቦት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለምለም በኾኑ እና ከፍተኛ ብዝኃ-ሕይወት ባለባቸው አካባቢዎች የሚኖሩ ሰዎች የተሻለ የአዕምሮ ጤና አላቸው። ምክንያቱ ደግሞ ተፈጥሮ የበዛበት አካባቢ ስሜት የማነቃቃት እና ጭንቀትን የመቀነስ አቅም ስላለው መኾኑን ዊፎረም...
“የኢትዮ-ሳዑዲ አረቢያ የሁለትዮሽ ግንኙነት መጠናከር ለቀጣናዊ ሰላም እና ደኅንነት መረጋገጥ ከፍተኛ ሚና ይጫወታል” አምባሳደር...
ባሕር ዳር: ግንቦት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ እና ሳዑዲ አረቢያ የሁለትዮሽ ግንኙነት መጠናከር ለቀጣናዊ ሰላም እና ደኅንነት መረጋገጥ ከፍተኛ ሚና እንደሚጫወት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ ገልጸዋል። አምባሳደር ታዬ ከሳዑዲ አረቢያ የውጭ ጉዳይ...
“የውስጥ ሰላማችንን መጠበቅ ምንጊዜም ለሕዝባችን የልማት ተጠቃሚነት የማይተካ ሚና አለዉ” የሰሜን ጎጃም ዞን...
ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎጃም ዞን ዱርቤቴ ከተማ አሥተዳደር የተለያዩ የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች ያሉበትን የሥራ አፈጻጸም ለመገምገም ያለመ ጉብኝት ተካሂዷል። የፕሮጀክቶችን አፈጻጸም ደረጃ የጎበኙት የሰሜን ጎጃም ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አሰፋ ጥላሁን...








